👀የ10 ሰአት በረራው በሽንት ቤት ምክንያት ተቋረጠ
በርካታ የአውሮፕላኑ መጸዳጃ ቤቶች ከጥቅም ውጪ በመሆናቸው ወደ ደልሂ ይጓዝ የነበረው የኤር ኢንዲያ በረራ ወደ አሜሪካ ቺካጎ ለመዞር መገደዱ ተነግሯል።
ቪው ፍሮም ዘ ዊንግ የተሰኘው ታዋቂው የአቪዬሽን ድረ-ገጽ ባወጣው ዘገባ የኤር ኢንድያ በረራ ቁጥር 216 ከቺካጎ ቢነሳም ከ12ቱ መጸዳጃ ቤቶች 11ዱ በመዘጋታቸው ወደ ኋላ ለመመለስ ተገዷል ተብሏል።
ከዚሁ አየር መንገድ ጋር በተያያዘ
ከሙምባይ ወደ ኒውዮርክ ሲበር የነበረው የኤር ኢንዲያ በረራ በበረራ አጋማሽ ላይ የቦምብ ስጋት በመገኘቱ ወደ ኋላ ለመመለስ ተገዷል ተብሏል
322 ሰዎችን አሳፍሮ የነበረው ቦይንግ 777-300 ER የደህንነት ፕሮቶኮሎችን ተከትሎ ወደ ሙምባይ በሰላም ተመልሷል
ዛሬ ለኤር ኢንዲያ መልካም ሰኞ አልሆነለትም 😁
@seledadotio