☄️ዩቱበሮች እና ቲክቶከሮች ግብር ሊከፍሉ ነው
በክፍያ የሚቀርቡ ወይም በሚያቀርቡት አገልግሎት ገንዘብ ከሚያገኙ ከመተግበሪያ እና የበይነ መረብ አገልግሎት ላይ መንግሥት የተጨማሪ እሴት ታክስ ለመሰብሰብ ማቀዱ ታውቋል።
በድረገፅ ከሚቀርቡ የዜና አገልግሎቶች፣ከፖድካስት፣ከፊልሞች፣እና ሙዚቃን ጨምሮ በሚቀርቡ አገልግሎቶች ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቫት ይጣልባቸዋል።
በደንበኝነት ምዝገባ ላይ የተመሰረተ የሚዲያ አገልግሎት የሚሰጡ ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲከፍሉ የሚያስገድደው አሰራር በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ በሚቀርብ የትራንስፖርት አገልግሎት ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲጣል ያስገድዳል።
በአዲሱ አዋጅ በበይነ መረብ የሚተላለፍ podcast፣blogs፣journal፣በመይነመረብ የሚሸጥ መፅሀፍ፣ በመይነ መረብ የሚሰጥ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመንግሥት ታክስ መክፈል እንዳለባቸው ይደነግጋል።
በመይነ መረብ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አካላት የደረሰኝ አገልግሎት የመስጠት ሀላፊነት አለባቸው።
@seledadotio