❗️በተለያዩ ወንጀሎች ሲፈለግ የነበረው ግለሰብ ቁጥጥር ስር ውሏል
ከዚህ ቀደም በህገ ወጥ የማዕድን ንግድ ላይ በመሳተፍ እንዲሁም በህገወጥ የጦር መሳርያን ንግድን በበላይነት ይመራ የነበረው ኃይለ ሊባኖስ ወልደሚካኤል ዛሬ ሚያዚያ 13/2017 ዓ/ም በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፍያ ቁጥጥር ስር ውሏል።
ግለሰቡ ከዚህ ቀደም ይፈለግበት ከነበረው ወንጀሎች በተጨማሪ ዛሬ ወደ ሀገር ውስጥ ሲገባ ፍቃድ የሌላቸው እና ቁጥራቸው ብዙ የሆኑ የኮሙኒኬሽን መሳርያዎችን በድብቅ ሊያስገባ ሲል በጥርጣሬ በተደረገ ፍተሻ ቁጥጥር ስር መዋሉን የመረጃ ምንጮቻችን አረጋግጠውልና። በግለሰቡ ላይ ተጨማሪ መረጃዎችን በማሰባሰብ የምናጋራችሁ ይሆናል።
@seledadotio