⚡️በኢስታንቡል በሬክተር ስኬል 6.2 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ መደረሱ ተሰምቷል
በዛሬው እለት በቱርክ 6.2 በሬክተር ስኬል የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የሀገሪቱ የአደጋ እና የድንገተኛ አደጋ አስተዳደር ባለስልጣን (AFAD) አስታወቋል።
የመሬት መንቀጥቀጡ በኢስታንቡል እና በአጎራባች አካባቢዎች በጠንካራ ሁኔታ የተሰማ ሲሆን ይህም ነዋሪዎች በፍርሃት ህንጻዎችን ለቀው እንዲወጡ አድርጓል ሲል አናዶሉ ዘግቧል።
የኢስታንቡል ገዥ ፅህፈት ቤት “እስካሁን ምንም አይነት የጉዳት ሪፖርት አልደረሰም ፡፡ የሚመለከታቸው ክፍሎቻችን የመስክ ቅኝት ጥረታቸውን ቀጥለዋል” ብሏል።
የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን “መልካም ምኞቴን ለዜጎቻችን አቀርባለሁ፣ ጉዳዩን በቅርብት እየተከታተልን ነው” ብለዋል።
@seledadotio