Semir Jemal dan repost
(☝️⚡️)
"ከሰለፊዮች እና ከኢኽዋኖች ልዩነት መካከል በጥቂቱ..."
"""""""""""
⚡️ከሰለፊዮች መገለጫዎች በጥቂቱ:
↪️ ሰለፊዮች ጥርት ወዳለው ወደ ተውሒድ ይጥ'ጣራሉ፣
↪️ ሰለፊዮች ቁርኣንና ሱንናን በሰለፎች ግንዛቤ (አረዳድ) ነው የሚከተሉት፣
↪️ የሰለፊዮች ዐቂዳ ግልፅ ነው፣
↪️ ሰለፊዮች ስልጣንን ከመፈለጋቸው በፊት ኡማውም ወደ-ማጥራት ነው ሚቻኮሉት (ሚጥ'ጣሩት)፣
↪️ ሰለፊዮች ከቢድ'ዐ እና ከሙብተዲኦች ያስጠነቅቃሉ፣
↪️ ሰለፊዮች የታነፁት ወይም ሌሎችን ሚያንፁት፡ "በእውቀት፣በትዕግሥትና በተርቢያ...ነው"
↪️ ሰለፊዮች: "ዲሞክራሲና ሰው ሰራሽ ሕጎችን" አበክረው ይቃወማሉ፣
↪️ ሰለፊዮች የመስሊም አስተዳደር ሆነው የተሾሙትን በወንጀል አስካላዘዙ ድረስ፣ለነሱ መታዘዝ እንዳለብን ያዛሉ፣
↪️ የመንሐጅ መሰረቱ እውቀት ሲሆን፣ይህ እውቀት ደግሞ በትክክለኛ በሰለፎች አረዳድ አካሄድ በሚሄዱ በዑለማዎች የታነፀ ነው፣
↪️ በዘመናችን ካሉ ስመጥር የሆኑ ዑለማዎች መካከል፡ቢን ባዝ፣አል-አልባኒ፣ አብኑ ዑሰይሚን...(ረሂመሁሙሏህ) ይገኙበታል፣
🚫 ከኢኽዋኖች መገለጫዎች መካከል በጥቂቱ፡
↪️ ኢኽዋኖች ምንም አይነት ዐቂዳ ሳይለዩ "አንድነት" የሚል "መፈክርና መሪ-ቃል" አራማጆች ናቸው፣
↪️ ቁርኣንን ከዘመናዊ ርዕዮተዓለም ጋር ነው የሚያራምዱት፣
↪️ ኢኽዋኖች ሕዝብን በመሰብሰብ ላይ ነው የተጠመዱት፣ እንዲሁም ግልፀኝነት የላቸውም፣
↪️ ኢኽዋኖች የመጀመሪያው ዓላማቸው ስልጣንን መቆናጠጥ ነው፣
↪️ ኢኽዋኖች፡ "ከሱፊዮች፣ከ'ዐሽዓሪዎች እንዲሁም ከሺዓዎች ጋር ተደባልቀዋል፣
↪️ ኢኽዋኖች የታነፁት በእውቀት ሳይሆን በአክቲቪስትነት፣በሚዲያ እንዲሁም በስሜታዊነት...ነው የታነፁት፣
↪️ ኢኽዋኖች ኢስላማዊ ዲሞክራሲ አለ ብለው ያምናሉ፣
↪️ ኢኽዋኖች፡ አመፀኞችን፣ ሁከቶችን፣ ሰልፎችን ያበረታታሉ፣
↪️ የኢኽዋኖች መንሐጅ የታነፀው በአክቲስቶች (በአንቂዎች) እና በፀሐፊዎች ነው፣
↪️ የኢኽዋኖች ዋናዎቹ (መሪዎች) የሚባሉት፡ "እንደነ ሐሰኑል በንና፣ሰዪድ ቁጥብ፣ዩሱፍ አል-ቀረዷዊ...ተጠቃሾች ናቸው።
📝 Translated by: Abu Hafsah
@semirEnglish