ሽይኻችን አቡል የማን ዐድናን አልመስቀሪይ ስለአኽላቅ አየመከሩን ካለው ምክር ውስጥ እንዲህ አሉ:—
"ነብያችን ቤታቸው ውስጥ ስራ ያግዙ እራሳቸውን ይኻድሙ ነበር ..... አንተ ሱኒይ ሰለፍይ ነህ? እንግዲያውን የርሳቸውን አኽላቅ ተላበስ
አንዳንዱ አጠገቡ ያለውን ዕቃ ማንሳት ተስኖት ማዕድቤት ያለችውን ሚስት ጠርቶ አቤት ብላ ስትመጣ ይሄን አቀብይኝ ይላል ...... ይህ የረሱል አኽላቅ ነውን?
አንዳንዱ ከውጪ ሰው ጋር በመልካም እየተኗኗረ ቤቱ ሲገባ በልጆቹ ላይ ይጮሀል.....
ሌላም ሌላም ..... ያለንበትን ተጨባጭ ያማከለ ጣፋጭ ምክር ከሸይኻችን ......