✍ከየመን የሚመጡ መሻይኾች በጣም ቀለል ያሉ እንዲሁም የሚተናነሱ ናቸው።
🌱 የትም ጫካ ቢሄዱ ደከመኝ ሰለቸኝ ምግብ አልተስማማኝም የለም የበላከውን ይበላሉ።
እነሱን ወደ ሀገራችን ለማምጣት
ባለ አምስ ኮከብ ሆቴል መከራየት አይጠበቅብህም❗️ አንተ ያሳረፍካቸው ቦታ ያርፋሉ። ገጠር፣ ከተማ የፈለከው ቦታ ብትወስዳቸው ስለ ምቾታቸው ለአፍታ አይጨነቁም ❗️
ትልቁ ምቾታቸው ወደ አላህ መጣራት ብቻ ነው ከዛ በተረፈ ዱንያዊ የሆኑ ነገራቶች መሟላት አለመሟላት ግድ አይሰጣቸውም።
👉አላህ ከነዚህ እንቁ ዑለሞች መልካም ባህሪያቸውን ፣ መተናነሳቸውን፣
ሰው አክባሪነታቸውን የምንማርና የምንተገብር ያድርገን🤲
✍አቡ ዒክሪማ
👉https://t.me/selefya