🍀ኢማንህን ተንከባከበው🚿
ሰውነትህን እንደምትንከባከበው ሁላ
ኢማንህንም ተንከባከበው።
ለሰውነትህ ምቾት
ሰውነትህ በበሽታ እንዳይጠቃ
ምግብ መጠጥ እንደምትመርጥለት
ለኢማንህም መልካም መልካሙን ምረጥለት❗️
ኢማንህን በዚህ 👇ተንከባከበው
በዚክር
በሰላት
በቁርኣን
ወዘተ…
ከ ኡስታዝ አቡ ዓብድልመናን ሙሃደራ የተወሰደ
👉https://t.me/selefya
ሰውነትህን እንደምትንከባከበው ሁላ
ኢማንህንም ተንከባከበው።
ለሰውነትህ ምቾት
ሰውነትህ በበሽታ እንዳይጠቃ
ምግብ መጠጥ እንደምትመርጥለት
ለኢማንህም መልካም መልካሙን ምረጥለት❗️
ኢማንህን በዚህ 👇ተንከባከበው
በዚክር
በሰላት
በቁርኣን
ወዘተ…
ከ ኡስታዝ አቡ ዓብድልመናን ሙሃደራ የተወሰደ
👉https://t.me/selefya