አል-Klem 👏 የሀድራ ጀማ👏


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


ረሱል ሰ.ዐ.ወ
በዚህ ቻናል @ደርሶች
ለሰርግ ከፈለጉ📨ን= @Meba65@
mnzuma
@ሲራ
@ ሀያቱ ሶሀባ
ያገኛሉ በተጨማሪም ሰኞ &hamus በተለየ ኢሽቅ ያገኙናል 📨📩
@Meba_juni_bot
@SeliMwla

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


𝙝𝙖𝙛𝙪 𝙢𝙪𝙝𝙞𝙗 🇪🇹✨✨ dan repost
{ የቃጥባሬ ኮፍያ } የኮፍዮች አውራ !
~> አረንጓዴ ,ቢጫ , ቀዩ - ኢትዮጵያን ለማሳየት ነው።
~> ክብ መሆኑ - የኢስላምን ምሉዕነት ለማሳየት ነው ።
~> ከጎን በአራት አቅጣጫ መቀመጡ - አራቱን መዝሃቦች ለመወከል ነው ።
~> ከላይ አናት ላይ ያለው - ሰይዱና ነብዩ ሙሐመድን ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም )
ለመጠቆም ነው ።
~> ወይም አምስቱም በጠቅላላ አምስት አውቃት ሶላቶችን ለማመላከት ነው ።
( በአጠቃላይ ኢስላም በሃበሻ ማሳያ ነው )
በወቅቱ በነበረው ፖለቲካዊ እና ሃይማኖታዊ መገለል , የአሞራ ሀገር ዋርካ የእስላም
ሀገር መካ , በሚዜምበት ጊዜ ፣ የእስልምና ምልክት አድርጎ በአዲስ አበባ ይሁን
በሌሎች ቦታዎች መንቀሳቀስ ኩነኔ , ሲብስም እስከ ቅጣት የሚያደርስ ወንጀል
በነበረበት ጊዜ , በሕዝብ መሃል ልዩ ሰው ተገኝተው ኖሮ በዚህች ቀላል በምትመሰል
ቅሉ ከባድ ሥራ > በማለት ጀግንነታቸው
እና ሂክማቸውን ተጠቅመው ሙስሊሙ በኩራት መለዮውን ተጎናጽፎ እንዲንቀሳቀስ
አስችለውታል ።
በሌላ በኩል ደግሞ በሁለቱ ተቃራኒ ሃይማኖቶች መካከል የነበረውን የመለዮ
መመሳሰል በግዞት ታስረው በነበሩበት ወቅት አስተውለው እነዚህን ከላይ
የዘረዘርናቸውን ምልክቶች አክለውበት ሌሎች ወገኖች > የሙስሊሙ እና የሙስሊሙ ብቻ መለዮ ሆነው እንዲዘልቁ አስችሏቸዋል አላመተል ሱፍይ ነው ! በአጠቃላይ በጀግኖቹ እና ጥበበኞቹ [[[ ሰይድ ሸይህ ዒሳ አል
ቃጥባሬ (ቀ. ሲ)]]] የተበረከተች የሐበሻ ሙስሊሞች መለዮ ነው ።
ያላችሁ እሰየው የሌላችሁ ግን ቶሎ ሸምታችሁ ይህን በሙዚየም መጎብኘት የነበረበትን
ታሪካዊ ቅርስ እቤትዎ ያኑሯት አንዳንዴ ሲነሽጣችሁም ለጁምአ እና ለመውሊድ በሀያእ
ተጎናጽፋችሁ ሱናውን ሀይ ማድረግ ነው ።


ረቢዕ ማለት ደግ ነው❤️❤️
የአህባቦቹ ሰርግ ነው❤️❤️

የመዲናዉ የሀዲስ አዋቂ ዶ/ር ሙሀመድ ኢብን አልዐለዊ በመካና በመዲና ለዘመናት የቆየዉንና እስከአሁንም በቤተሰባቸዉ የቀጠለዉን የታላቁን ነብይ የአሽረፈልኸልቅ የመዉሊድ ክብረበአል
አፈጻጸምን ሲገልጹ እንዲህ ብለዋል፡-
‹‹ደስታና ብርታት በሚሰማን በየትኛዉም ቀንና አጋጣሚ የነብዩንﷺ መዉሊድ እናስባለን… በርሳቸዉ የመወለድ ጸጋ እንደሰታለን…ይህ መደሰታችን ሰኞ ቀንና በተወለዱበት በወርሀ ረቢዐል አወል መጠኑ ይጨምራል❤️… ጤነኛ አዕምሮ ያለዉ ሰዉ ‹በኢስራእና በሚዕራጅ ባለቤት ለምን ትደሰታላችሁ?›› ብሎ ሊጠይቀን አይችልም፡!!!!ይህ ጥያቄ በአላህ ብቸኛ አምላክነትና በነብዩ ሙሀመድﷺመልዕክተኛነት ከመሰከረ ሙስሊም አንደበት ሊወጣ ይችላልን? እርባናቢስ ጥያቄ ስለሆነ መልስ አያሻዉም፡፡ ቢሆንም፡ ‹ሙእሚን ስለሆንኩ ነብዩንﷺ እወዳለሁ ፤ ስለወደድኳቸዉ በርሳቸዉ እደሰታለሁ፤ ደስታዬንም
ዘወትር እገልጻለሁ›ካልኩ በቂ ነዉ፡፡››
ይላሉ🥰🥰❤️

የሀገራችንን የመዉሊድ ሂደት ስናጠና ከላይ ሸኽ አልዐለዊ ከሰጡት ገለጻ ጋር ተመሳሳይ ሆኖ እናገኘዋለን፡፡ የነብዩﷺ ልደት በሳምንታዊ፣በወርሀዊ ወይም በቀናት ዑደት ዓመቱን ሙሉ ይታሰባል፡፡ ሆኖም በረቢዐል አወል ይህ ደሰታ ይጨምራል፡፡ ከወሩ ዉስጥ ከ9-12 ባሉት ቀናት ደግሞ
እርሳቸዉን የማሰቡና ገድላቸዉን በጋራ እያወሱ የመመሰጡ መጠን ይበልጥ ያይላል፡፡
በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በየትኛዉም የዓመቱ ቀን ድሆችን ደግሶ የማብላቱ ክንዉን መዉሊድ ይባላል፡፡ በእንዲህ ዓይነት ሶደቃዎች ላይ ምንጊዜም የነብያችንﷺ ገድል ይነበባል፡፡ በርሳቸዉ ላይ በብዛት ሶለዋት ይወረዳል፡፡ እርሳቸዉን የሚያወድሱና የሚያሞግሱ መንዙማዎች ምንጊዜም ይደመጣሉ፡፡ በዋነኛነት በእዉቁ ዓሊም በአህመደ ዳኒ (ዳንዩል
አወል) የተደራጀዉ ‹‹ራምሳ› እና ‹ተራ መንዙማ› የተሰኘ ሙሉ ዝግጅት ይቀርባል፡፡ ይህ የመዉሊድ ሂደት በሌሎችም የሀገራችን ክፍሎች የተለመደ ነዉ፡፡
ስለዚህ መዉሊድን በዓመት አንድ ጊዜ ብቻ የሚከናወን ሂደት አድርጎ ማሰብ ስህተት ነዉ።

እንኳን ለቆንጅየው ለምርጡ ለጣፋጩ ነብዬ አለይሂ ሰላት ወሰላም ዊላዳ ወር ረቢዑል አወል አደረሳችሁ❤️❤️❤️❤️❤️

#ትንሹ አሚር

❀በቴሌግራም
❀ይ🀄️ላ🀄️ሉን!
➢🍀🍀🍀
👇👇👇
💚💛❤️@Tenshu6793  💚💛❤️
💚💛❤️@Tenshu6793  💚💛❤️
💚💛❤️@Tenshu6793  💚💛❤️


አንተ በራስህ ህይወት ላይ መሪ የማትሆን ከሆን በሌሎች ህይወት ላይ ተከታይ ትሆናለህ።

ምን ማለት መሰለህ፤ አንተ የህይወት አላማህን አስቀምጠህ ፤ ያንን አላማህን ለማሳካት አቅድ አውጥተህ ፤እና ሙሉ ትኩረትህን በአላማህን ላይ አድርገህ የማትንቀሳቀስ ከሆን የሌሎች አላማ አሰፈፃሚ ነው የምትሆነው።

ለምን እንደምትኖር ካላወክ ያገኘኸውን ትኖራለህ። ምን እንደምትሰራ እቅድ ካላወጣህ ያገኘኸውን ትሰራለህ። ይህ አይነቱ ባህሪህ ለሌሎች መጠቀሚያ እንድትሆን ያደርግሃል።

አንተም መጠቀሚያ ላለመሆን እራስህን መከላከል አትችልም። እንድህ አይነት ህይወት ከኖርክ በመጨረሻዎቹ የእድሜህ አመታት የምታተርፈው ብቸኛው ነገር ፀፀት ነው።

ስለዚህ ውዶቼ ነቃ እንበል


May you have a happy Eid." "May God almighty accept all your sacrifices and reward you with a life that is full of cheers and successes. A heartiest Eid al-Adha Mubarak to you!"

‏لَبَّيْكَ ٱللَّٰهُمَّ لَبَّيْكَ، لَبَّيْكَ لَا شَرِيكَ لَكَ لَبَّيْكَ، إِنَ
‏ ٱلْحَمْدَ وَٱلنِّعْمَةَ لَكَ وَٱلْمُلْكَ لَا شَرِيكَ لَكَ❤️


Muhibu ❤️Meba👏 dan repost
Mret chamawoc alugh

Ye turk ekawoc

Kuter alew bflgacut

🔊0944290640
@Meba65. Tg


'
ረመዳን ወር ላይ ስንገዛው የነበረው አላህ...
የሁሉም ወራት ጌታ መሆኑን እንወቅ !!

@alahu_akber1


عيدكم مبارك!
تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال!
ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን!
አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን!!

@alahu_akber1


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


የዒድ አል ፊጥር በዓል #እሮብ ይከበራል ።

ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አል ፊጥር በዓል ደግሞ
#እሮብ ሚያዝያ 2 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል ።

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ከወዲሁ እንኳን ለ1445ኛ የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ ለማለት እንወዳለን ።

ኢድ_ሙባረክ 🌙

🌕🌕
@Meba56🌕🌕
🌕🌕@Meba56🌕🌕


Yene Mareg @tu dan repost
#ምሽት_3 ሰዓት_ላይ ይጠብቁን 😍😍

#ያ_ሸምሰል_ዓለም 💚#ያ_ገውሰል_ኢባዴ😍

የሀገራችን እንቁ🇪🇹🇪🇹 እና ስመገናናው ዛኪር🌟🌟
ከ70 አመታት በላይ በመንዙማ የኖሩት፣በቀጥበሬው
ሰይድ አቡል ጀበል #ቡራቅ ተብለው የተሰየሙትና
የተዘየኑት💛።በሰይድ ፋሪስ #ጧውሰል_ሐድራ
የተባሉት🔥።ነፍስን ጥግ ድረስ የማላጋት ሀይል ደራርበው የለበሱት።የመደድ አባት🔥የጉራጌው ሙሽራ የመስቃኑ እንቁ።ተአምር ባጀበው ድምፃቸው ብዙ ትዝታዎችን ቀስቃሽ ፤እነሆ በ84 አመታቸው ጉድ ሊያሰኙን።#ያ_ሸምሰል_ዓለም ''እንዳንተ የለም'' እና ''#ያገውሰል_ኢባዴ'' በተሰኙ መንዙማዎች #ሸይኽ_አህመድ_ቡራቅ ሸይኽ ኢብራሂም ዳግም ተመልሰዋል ከወጣቱ #ማዲሕ_አብዱረዛቅ_አቂብ ጋር ድንቅ መንዙማ።በእራሳቸው ዩትዩብ ቻናል ለእናንተ ይዘው መተዋል።


#➤ሼር #➤ሼር #ሰብስክራይብ እያረጋችሁ።


ዩትዩብ 👇
@Ab_AQIB?si=y_rpqY54oJc9gZ4Z' rel='nofollow'>https://youtube.com/@Ab_AQIB?si=y_rpqY54oJc9gZ4Z
@Ab_AQIB?si=y_rpqY54oJc9gZ4Z' rel='nofollow'>https://youtube.com/@Ab_AQIB?si=y_rpqY54oJc9gZ4Z

ፌስቡክ👇

https://www.facebook.com/profile.php?id=100083413537198
___
Share Share Share Share Share Share Share


ወንጀል ስትሰራ....
ሸይጣን ምነው ይሄን ሰው
ወንጀል ባላሳራሁት
የምልልህ አይነት ሰው ሁን!
ምክንያቱም አንተ ቶሎ ተፀፅተህ
ወደ አላህ ስትመለስ...
እሱ ባንተ መመለስ ይፀፀታልና!

@Meba56


ለረመዳን የሚሆኑ የተለያዩ ቤትን ሚያሸበርቁ ዲኮሮች 🌙✨️በታላቅ ቅናሽ ይዘንላችሁ ከች ብለናል የወደዳቹት በመደወል ይዘዙን ከ free dalvery ጋር እናቀርብላችኋለን
#ረመዳን_የጅማዐና🤩
☎️0952999606 ይደውሉ 🙌
Telegram acc @Its_aymu


ለረመዳን የሚሆኑ የተለያዩ ቤትን ሚያሸበርቁ ዲኮሮች 🌙✨️በታላቅ ቅናሽ ይዘንላችሁ ከች ብለናል የወደዳቹት በመደወል ይዘዙን ከ free dalvery ጋር እናቀርብላችኋለን
#ረመዳን_የጅማዐና🤩
☎️0952999606 ይደውሉ 🙌
Telegram acc @Its_aymu


✋✋✋ቁም/ቁሚ✋✋✋
አላህን ምትፈራ/ሪ ከሆነ ይህን ሳታነቡ እንዳታልፉ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉድ አንባቢያን ይህ የምታነቡት ነገር እናንተ ጋር እንዳይቀር አደራ እያልኹኝ ወደ ርዕሱ ልግባ
ደብዳቤ ለመላዉ የአለም ሙስሊም
የተላከ ነዉ ይህ ደብዳቤ ከመዲነቱል ሙነወራ ትልቁ መስጂደ ነበዊ ኢማም ከሆኑት ነዉ።
እኚህ ኢማም እንዲህ በለዉ ደብዳቤዉን አስተላልፈዋል
"ጁመዓ መታ ቁርዓን ቀርቼ ወደ እንቅልፌ አመራዉ እና ህልም ታየኝ ህልሙ ለይም
ነቢዩ ሰዐወ መጥተዉ እንዲህ አሉኝ በዛሬዉ እለት ስድስደት ሺ ሰዉ ሰዎች ሞተዋል አንዳቸዉም ጀነት አልገቡም(አይገቡም) እነሱም
1-የባሎቻቹዉን ትዕዛዝ የማይከተሉ ሴቶች
2-ለደሃ የማይሰድቁ ሀብታሞች
3-ሀጅን በስነስርዓቱ ያላከናወኑና
4-ሰሏታቸዉን በወቅቱ ያልሰገዱ ናቸዉ
ይህን ደብዳቤ ላደረሰ ሰዉ ከአላህ ብዙ ጀዛዕ ያገኛል ከነቤተሰቡ ሸፈዓ ያገኛል የአላህ እርዳታ ያገኛል "
ሸኽ አህመድ ይህ መልክቴ ዉሸት ከሆነ
የነቢያችን ሰዐወ ዱዓቸዉ አይድረሰኝ ይላሉ።
የነቢዩን ሰዐወ ሱና አጥብቃችሁ ያዙ
እሳቸዉ ባዘዙት መሰረት ዲኑን ተከተሉ  አላህን ይቅርታ ጠይቁ ሰኞ ሰኞ መፆም አዘዉትሩ ይህ ደብዳቤ የደረሳቸዉ ሙስሊም ህብረተሰብ በሙሉ ይህን ደብዳቤ ማስተላለፍ እንዳለባቸዉ ተናግረዋል ቢያንስ ለሀያ ሰዎች ማሰራጨት ግዴታ ነዉ ።
ያሰራጨዉም ሰዉ በአላህ ፍቃድ ከዚ በፊት አይቶ ማያዉቀዉን ጥሩ ክስተት ያያል ያሰበዉ ሁሉ ይሳካል።
✋ አሁንም ቁሙ ገና አላለቀም✋
አንድ kleavaren የሚባል ሰዉ ይህ ደብዳቤ ደርሶት በብዙ ኮፒ አሰራጭቶ ብዙ ጥሩ ነገሮች እንደገጠሙት ታይቷልም ተናግሯልም።
አሁንም abdusselam የሚባል ሰዉ ይህ ደብዳቤ ደርሶት ችላ በማለት ከተወሰኑ ቀኖች ቡሃላ ከሚሰራዉ ስራ ተፈናቀለ ይህ ችግር ሲገጥመዉ ደብዳቤዉን አስታዉሶ ካሰራጨ ከአምስት ቀናት ቡሃላ ከበፊቱ የተሻለ ስራን አገኘ።
እንዲሁም besmetan(ስሙ ለይ ጥርጥር አለ)የሚባል ሰዉ ይህ ደብዳቤ ደርሶት ችላ በማለት ቀዳደዉ ከዘጠኝ ቀን ቡሃላም ይህ ሰዉ እንደሞተ ይነገራል።
ስለዚህ አላህን ፍሩ 😭😭እናንተ ጋር እንዳይቀር በአላህ ስም እጠይቃቹሃለዉ
አባዝታቹ አሰራጩት ሼር አርጉት




በህይወትህ ትልቅ ደስታ የሚኖርህ የምትፈልገውን ነገር ስተይ እና ስታገኝ ነው በተጨማሪ ደስታህን የሚገልጽ ነገር ቃልህን ስታክብር ነው።

@SeliMwla


'
ኒቃቢስት እህቶቻችን የዱንያ ሁረል ዐይኖች ናቸዉ ።
እኛ ሙስሊም ወንዶች በ ሁረል ዐይን ቀልድ አናውቅም 😤

@SeliMwla


'
ያ ረበና ብለን፣
ያ ረዛቁ ብለን፣
ያ ለጢፉ ብለን፣
በዱዓ በርትተን ፣
በኢባዳ ታግለን፣
#ላጤ ከሚባል ስም አላህ ይገላግለን 🙏

@SeliMwla


ዩሱፍን መግደል ፈለጉ ተረፈ!
የአባቱ ውዴታ እንዲጠፋ
አራቁት... የአባቱ ፍቅር ይባስ
ጨመረ! ባሪያ እንዲሆን
ሸጡት..ባለስልጣን ሆነ!
የሰው ልጅ ሴራ ምንም ያክል
ቢገዝፍ የአላህ ውሳኔ ከሁሉ
በላይ ነው!

@Selimwla


~አናልፋቸውም ብለን ያሰብናቸው ስንትና ስንት ችግሮች አልፈዋል። ስንት መከራዎች አልፈው እንዳልተፈጠሩ አድርገን ረስተናቸዋል። በሽታ፣ ሐዘን፣ ኪሣራ፣ የልብ ስብራት፣ መለያየት፣ መከራ ...ባጋጠመን ቁጥር ይህን የቁርአን አንቀጽ እናስታዉስ።
﴿ سيجعل الله بعد عسر يسرا﴾
አላህም ከችግር በኋላ እፎይታን ያመጣል።
ባሮቹ ነን።በችግር ዉስጥ አይተወንም።አብሽሩ!
@Meba56

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.