የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ጋዜጠኛ አቤል ገ/ኪዳንን የስፖርት ማህበሩ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አድርጎ ሾሟል፡፡
ጋዜጠኛ አቤል ከዚህ ቀደም በጋዜጠኝነት በአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ እና በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አገልግሏል፡፡
ይህ ውሳኔ የስፖርት ማህበሩ አሰራሩን ለማሻሻል እያደረገ ካለው ጥረት መሀል አንዱ ነው ተብሏል።
@sheger_press