የመቐለ ማዘጋጃ ቤት አሁንም በታደሰ ወረደ ጦር ተከቧል
ጀነራል ታደሰ ወረደ፥ በጌታቸው ረዳ የተሾመው የመቐለ ከንቲባ ስራ እንዳይሰራ ፤ የመቐለ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በጦር ከቦታል።
የመቐለ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ላለፉት ሁለት ሳምንታት አገልግሎት እየሰጠ አይደለም።
@Sheger_press