የጥምቀት በዓል በወራቤ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው!
የጥምቀት በዓል በወራቤ ከተማ በወራቤ ደ/ኃ/ቅ/ሩፋኤል ቤተክርስቲያን የሀይማኖት አባቶች፣ የእምነቱ ተከታዮች ምዕምናንና ሌሎች እንግዶች በተገኙበት በቅዳሴ፣ በፀሎት፣ በዝማሬ፣ በምስጋና እና በሌሎች ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ነው።
@sheger_press