በትግራይ በጸጥታ ኃይሎች እና ነዋሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት 17 ሰዎች መጎዳታቸው ተገለጸ
በትግራይ ክልል ሰሓርቲ በተባለች ወረዳ የአንድ ቀበሌ አስተዳዳሪ ማኅተም በኃይል ነጥቀዋል የተባሉ የፀጥታ አባላት ወሰዱት በተባለ ርምጃ 17 ሰዎች መጎዳታቸውን የወረዳው አስተዳዳሪ ተናገሩ።
የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ባወጣው መግለጫ፣ የሰራዊቱ አባላት ጣልቃ መግባታቸውን ገለፆ፣ “እንዲኽ ያለ ጣልቃ ገብነት ክልሉን ወደ ከባድ ቀውስ ያስገባዋል” ብሏል።(VOA)
@sheger_press