ነባሩን ፓስፖርት ለያዛችሁ አጫጭር መረጃዎች‼️
👉 ነባሩ ፓስፖርት የአገልግሎት ጊዜው እስኪያበቃ ጥቅም ላይ መዋሉን ይቀጥላል፣
👉 የዕድሳት ጊዜው ሲደርስ በኢ-ፓስፖርት ይተካል፣
👉 14 አዳዲስ ቅርንጫፎችን በመክፈት አገልግሎቱን ለመስጠት ዝግጅት ተጠናቋል፣
👉 ከአንድ ነጥብ 5 ሚልየን በላይ ኢ-ፓስፖርት ታትሞ ተዘጋጅቷል፣
👉 ከፓስፖርት በተጨማሪ ከ10 በላይ የጉዞ ሰነዶችን እንዲዘምኑ ማድረግ ተችሏል፣
👉 አዲሱ የኢ-ፓስፖርት በነበረው ዋጋ ለተጠቃሚዎች ተደራሽ እንደሚሆን ተነግሯል።
@sheger_press