Update
የኤርትራ ኤምባሲን በተመለከተ
በአዲስ አበባ የኤርትራ ኤምባሲ በተመለከተ የኤምባሲው ጉዳይ ፈፃሚ አቶ ቢኒያም በርሄ "የተባለው ሀሰት ነው "ብለዋል።
አቶ በርሄ "ስለ ኤምባሲ የተነገረው ሀሰት ነው"ከማለት ውጭ ሌላ ምንም ያሉት ነገር የለም።
በአዲስ አበባ የኤርትራ ኤምባሲ ሠራተኞች በስራ ላይ አለመኖራቸው እና ኤምባሲው የመዘጋት እጣ ፈንታ እንደገጠመው ግን የውስጥ መረጃ ምንጮች ጠቁመዋል።
@sheger_press