ጅቡቲ ውጡልኝ አለች‼️
በትናንትናው ዕለት የጂቡቲ መንግስት የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው ኢትዮጽያዊያን ሀገሪቱን በ30ቀናት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ ማስተላለፉን በጅቡቲ የሚኖሩ ቤተሰቦች ተናግረዋል።
ከዚህ በፊት ፑንትላንድ እንዲሁም ሶማሊላንድ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸውን በርካታ ኢትዮጵያውያንን ማስወጣታቸው ይታወሳል። (ayu)
@Sheger_Press