ቤቴን መልሱልኝ‼️
"እኔ ቁጥር 1 ሃብታም ነኝ፣ የምቆጥራቸው ብርና መኪኖች ስላሉኝ አይደለም። ፈጣሪ ጤነኛ አድርጎ እና ሰዎችን ያልበደልኩ፣ ወንጀል ከትውልድ መንደሬ እስከ ዓለም አቀፍ በታሪክ መዝገብ የሌለብኝ ንጹህ ወንድማችሁ ነኝ። በልጅነት ዕድሜዬ ብቸኛዋን የሠራሁትን ቤቴን ንብረቴን በአስቸኳይ መልሱልኝ፡
- በቻይና ምስራቃዊ ፉጂያን ግዛት ኢግሬት ስታዲየም በተካሄደው የ Xiamen IAAF ዳይመንድ ሊግ የአትሌቲክስ ውድድር፣ በወንዶች 3000ሜ መሰናክል ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያዊው ኃይለማርያም አማረ 5ኛ ከወጣ በኋላ በወረቀት ጽፎ ያስተላለፈው መልዕክት።
@Sheger_Press