❤ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ❤
✝ ✝ ✝
❤ #የዕለቱ_አንገርጋሪ_ግእዝ_ዜማ፦ ሃሌ ሉያ "#ኮከብ_ጽዱል_ዘገዳም_ወዘሐቅል፤ ሰአል አባ ወተንብል፤ #ካህን_ዐቢይ_ወመልአክ_ዘውገ_ሚካኤል፤ አማን #ሳሙኤል_ትሩፈ_ገድል"። ትርጉም፦ #የገዳምና_የበረሃ_ወጋገን የምትሆን ኮከብ አባታችን ሆይ ለምንልን #የቅዱስ_ሚካኤል_ወገን ታላቅ ካህንና ምድራዊ መልአክ የኾንክ ትሩፈ ገድል የተባልክ #አባ_ሳሙኤል_ሆይ_ለምንልን። #ከሊቁ_ቅዱስ_ያሬድ_ድጓ።
@sigewe
https://t.me/joinchat/AAAAAFGQ22bI0Ij80hYpFA
https://www.facebook.com/profile.php?id=61552828743736&mibextid=ZbWKwL
https://www.facebook.com/profile.php?id=100063896616886