❤ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ❤
✝ ✝ ✝
❤ "#ሶበ_ጸሐፈ_ደቅስዮስ_ተአምረኪ_ቅዱሰ። መንበረ ወዐጽፈ ዕሤተ ጻማሁ ወረሰ። #ማርያም_ድንግል ዘታብእሊ ፅኑሰ። ዐስበ ማሕሌትየ ዐቅመ ልብየ ኀሠሠ።ጸግውኒ አትሮንሰ ወጽጉየ ልብሰ"። ትርጉም፦ #ቅዱስ_ደቅስዮስ_ልዩ_የኾነ_ተአምርሽን በጻፈ ጊዜ የድካሙን ዋጋ ልብስንና ወንበርን አገኘ፤ ድኻውን ባለጠጋ የምታደርጊ (ነዳየ አእምሮውን በቃል ኪዳንሽ ባለ አእምሮ የምታደርጊ) #ድንግል_ማርያም ልቡናዬ በፈለገ መጠን የምስጋናዬን ደሞዝ ወንበርንና የክብር ልብስን ስጪኝ። #ሊቆቹ_አባ_ጽጌ_ድንግልና_አባ_ገብረ_ማርያም_ዘደብረ_ሐንታም_በማሕሌተ_ጽጌ።
@sigewe
https://t.me/joinchat/AAAAAFGQ22bI0Ij80hYpFA
https://www.facebook.com/profile.php?id=100063896616886
https://www.facebook.com/profile.php?id=61552828743736&mibextid=ZbWKwL