❤ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ❤
❤ #በዛሬ_ጥር_7 ቀን_የዕረፍቷ ቀን ታስቦ የሚውለው #የስውሩ_እና_የጻድቁ_ንጉሥ_የቅዱሱ _ነአኲቶለአብ_ሚስቱ_ቅድስት_ንጽሕት_ማርያም።
✝ ✝ ✝
❤ #ለከበረ_አባታችን_ነአኵቶለአብ የሚወዳት ሚስቱ የነበረች #የንጽሕት_ማርያምን፦ የዕረፍቷን ዜና አባቶቼና ወንድሞቸ ስሙ። በጸሎቷ የሚገኝ በረከቷ ከሁላችንም የክርስቲያን ወገኖች ጋር ይኑር፡፡ ለዘላለሙ አሜን።
❤ በጥር ወር በሰባተኛው ቀን እግዚአብሔር የሰጣት ጸጋ ይህ ነው የከበሩ ልብሶችን የተሸለሙ አክሊሎችንም በጎ ተጋድሎ እንደ አላቸው ደናግል ተሰጣት፡፡
❤ ከዚህም በኋላ ስለ ድንግልናዋና ስለተጋድሎዋ ቤተ ዕንቍ የምትባል አንዲት ሀገርን ሰጣት ዳግመኛም እንዲህ ብሎ ቃል ኪዳንንና ዐሥራትን ሰጣት "መታሰቢያሽን ያደረገ፣ ስምሽን የጠራ፣ ቤተ ክርስቲያንሽን የሠራ፣ ገድልሽን ያጻፈ። ከአንቺ ጋር በግልጥ ይለፍ"።
❤ ይህንንም ብሎ በንጹሕ አንደበቱ በማይታበል ቃሉ ማለላት ጸሎቷና የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ከእኛ ጋር ይኑር። ለዘላለሙ አሜን። ዳግመኛም አባቶቼና ወንድሞቼ ስሙ የአባታችን ነአኵቶለአብ ወላጅ እናቱ የመርኬዛ ዕረፍቷ በመጋቢት ወር በሃያ ሰባት ቀን ነው፡፡
❤ ስሞቻቸውን የጻፍን እኛ ገድላቸውን ያጻፋትም ጸጋቸውን ከመቀበል አፍረን አንመለስ በንጹሕ ልብ መሥዋዕትንና ጸሎትን የሚያሳረጉ ካህናትና ዲያቆናትን ሕዝባውያንንም በአንድነት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን፡፡ ለዘላለሙ አሜን። በዕውነት ይሁን ይደረግልን። ከእናታችን ከቅድስት ንጽሕት ማርያም እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን። በጸሎቷም ይማረን!። ምንጭ፦ ገድለ ቅዱስ ነአኲቶ ለአብ።
@sigewe
https://t.me/joinchat/AAAAAFGQ22bI0Ij80hYpFA
https://www.facebook.com/profile.php?id=100063896616886
https://www.facebook.com/profile.php?id=61552828743736&mibextid=ZbWKwL