❤ እናትና ልጅም በእንደዚህ ዓይነት ሁኔታ ካረፉ በኋላ የሁለቱን ሥጋቸውን ለይተው ሊቀብሯቸው ሲሉ የቅዱስ አርከሌደስ በድን በሰው አንደበት መናገር ጀመረ፡፡ "የእናቴን ሥጋ ከሥጋዬ አትለዩ በሕይወቷ ሳለች ታየኝ ዘንድ ልቧን ደስ አላሰኘሁምና" የሚል ቃል ከአርከሌድስ በድን ወጣ፡፡ ይህንንም ቃል በሰሙ ጊዜ እጅግ አድንቀው እግዚአብሔርን ካመሰገኑት በኋላ ሁለቱንም ድ መቃብር ውስጥ ቀበሯቸው፡፡ ጌታችንም ለበሽተኞች ታላቅ ፈውስን ከሥጋ ገለጠ። ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በአባ አርከሌድስ ጸሎት ይማረን በረከታቸውም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን። ምንጭ፦ የጥር 14 ስንክሳር።
✝ ✝ ✝
❤ #የዕለቱ_የማኅሌት_ምስባክ፦ "ፍኖተ ጽድቅከ አብደርኩ። ወኵነኔከሰ ኢረሳዕኩ። ተለውኩ ስምዐከ እግዚኦ ኢታስተኀፍረኒ"። መዝ 118፥30። የሚነበበው ወንጌል ማቴ 10፥28-32።
✝ ✝ ✝
❤ #የዕለቱ_የቅዳሴ_ምስባክ፦ "ወይርአዩ አሕዛብ በቅድመ አዕይንቲነ። በቀለ ደሞሙ ለአግብርቲከ ዘተክዕወ። ይባዕ ቅድሜከ ገዐሮሙ ለሙቁሓን"። መዝ 78፥10-11። የሚነበቡት መልዕክታት ገላ 1፥15-ፍ.ም፣ 1ኛ ዮሐ 5፥18-ፍ.ም እና የሐዋ ሥራ 22፥14-22። የሚነበበው ወንጌል ማር 10፥29-31 ወይም 3፥22-ፍ.ም። የሚቀደሰው ቅዳሴ የእመቤታችን የማርያም ቅዳሴ ነው። መልካም የአቡነ አረጋዊ የልደት፣ የአቡነ አካለ ክርስቶስ የመታሰቢያ በዓል፣ የቅድስት እምራይስና የቅድስት ምህራኤል የዕረፍት። ለሁላችንም ይሁንልን።
@sigewe
https://t.me/joinchat/AAAAAFGQ22bI0Ij80hYpFA
https://www.facebook.com/profile.php?id=100063896616886
https://www.facebook.com/profile.php?id=61552828743736&mibextid=ZbWKwL