❤ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አሜን"። ❤
✝ ✝ ✝
❤ "#ሰላም_ለብሕታዌሁ_እንበ_ሕጸጽ_ወንትጋ። ውስተ ናሕስ ከመ ዖፍ ወበቤት አምሳለ ጉጋ። #ብእሴ_ሰማይ_እንጦኒ_ወመልአከ_ምድር_በጸጋ። ለቤተ ብለኔ እንዘ ይሜንን ሕጋ። መዋዕለ ሕይወት ኢተኀዕበ ሥጋ"። ትርጉም፦ ያለፍጹም ጒድለት #ለብቸኝነቱ_ሰላምታ_ይገባል፤ እንደ ዎፍ በሰገነት እንደ ጒጒት(ቊንጫ) በቤት ውስጥ ኾኖ፤ በጸጋ የምድር #መልአክና_የሰማይ_ሰው_የኾነ_እንጦኒ የመታጠቢያ ቤት ሕጓን እየናቀ መላ ዘመኑን አካሉን አልታጠበም። #ሊቁ_አርከ_ሥሉስ (አርኬ) #የጥር_22።
@sigewe
https://t.me/joinchat/AAAAAFGQ22bI0Ij80hYpFA
https://www.facebook.com/profile.php?id=100063896616886
https://www.facebook.com/profile.php?id=61552828743736&mibextid=ZbWKwL