❤ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ❤
✝ ✝ ✝
❤ "#ሰላም_ለጸአተ_ነፍስከ ኀይላተ አርያም እንዘ ይብሉ። ምስለ እለ ነበሩ አበው በገዳማተ ግብጽ ኵሉ። በዝ ዓለም ህየንተ ፃማሁ ወገድሉ። ተመስጠ ወአዕረፈ ውስተ መዝገቡ ወብዕሉ። #ኰከበ_ገዳም_እንጦንዮስ ዘብዙኅ ፀዳሉ"። ትርጉም፦ #በመላው_የግብጽ ገዳማት ከነበሩ አበው ኹሉ ጋራ በአንድነት የሰማይ ኀይላት 'ነጸብራቁ ብሩህ የኾነው የበርሐው ኮከብ #አባ_እንጦንዮስ በዚኽ ዓለም ስለተጋደለው ገድሉ እና ጭንቁ ፍንታ ወደ መከማቻው እና ወደ ሀብቱ ፈጽሞ ተመሰጠ አረፈ' እያሉ እያመሰገኑ ለተከናወነው #ለነፍስህ_መውጣት_ሰላምታ_ይገባል። #መልክዐ_አቡነ_እንጦንስ።
@sigewe
https://t.me/joinchat/AAAAAFGQ22bI0Ij80hYpFA
https://www.facebook.com/profile.php?id=100063896616886
https://www.facebook.com/profile.php?id=61552828743736&mibextid=ZbWKwL