👉 #የይድረስልኝ_አስቸኳይ_ጥሪ_ #ስለ_አዕጋዝተ_ዓለም_ቅድስት_ሥላሴ። ቤተ ክርስቲያኑ ምንጣፍ ተነጥፎለት፣ መጋረጃ ተጋዶና ንዋየ ቅድሳቱ ተማልቶ እንዲመረቅ ሁላችንም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች የበኩላችንን አስተዋጽኦ እናድርግ። #ሼር_ሼር_ሼር በማድረግ ለሁሉም እናዳርስ። እስከ የካቲት 7 ቀን 2017 ዓ.ም እንድረስላቸው።
👉 ውድ የቴሌግራሜ ቻናል ተከታታዮች እንዴት ሰነበታችሁ መቼም አታሳፍሩኝ 3345 ሰዎች ቢያንስ 100 ብር እንርዳ። #በሰሜን_ሸዋ_ሀገረ_ስብከት_በአንጾክያ_ወረደ_ቤተ_ክህነት_ስር_ለሚገኘው_ለወበሻ_ቅድስት_ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ህንፃው ሥራ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ከሞላ ጎደል እያለቀ ስለሆነ የካቲት 8 እና 9 ቀን ይመረቃል 2017 ዓ.ም ነገ ግን የውስጥ ምንጣፍ እና መጋረጃ፣ ነዋየ ቅድሳት ስለሚጎድል በሀገር ውስጥም ባሕር ማዶ ያላችሁ ምዕመናንና ምዕመናት ምንጣፋኑና ንዋየ ቅድሳቱ በግዛት የበኩላችሁ አስተዋጾ እድናደርግ በፈጥኖ ደርሹ በወበሻ ቅድስት ሥላሴ ስም እንማጸናለን።
👉 በግልም ሆነ በማኅበር ምንጣፍን፣ መጋረጃውና ንዋየ ቅድሳቱን ገዝቶ ማበርከት ይቻልግ።
1, ለቤተ ክርስቲያኑ ሙሉ ምንጣፍና መጋረጃ።
የቤተ ክርስቲያኑ ምንጣፍ ስፍቱ 230 ካሬ ነው። የአንዱ ካሬ ዋጋ 1500*230= 345,000 ብር ነው።
የተለያዩ ንዋየ ቅድሳት ናቸው፦
2 የአንድ ሰሞነኝ ልብሰ ተክህኖ 18,000 ብር።
3, የታቦት ማክበርያ መጎናጸፍያና ቀጸላ 9,000 ብር።
4, የሥጋ ወደሙ ማክበርያ ጻሕልና ጽዋ 8,000 ብር።
5, የሥጋ ወደሙ ማውረጃ አጎበር 4000 ብር።
6, ወርቅ ቅብ ጽንሐሕ አንድ ትልቅ 8,500 ብር አንድ ትንሽ 600 ብር።
7,የግሪክ እጣን 1 ኪሎ 3000 ብር።
8, መቋሚያ ቢያንስ የብረት 12*330= 3960 ብር።
9, ጸናጽል የእንጨት መያዣ ቢያንስ 12*300= 3600 ብር።
10, ሽቶ።
11, ማኅፈድ።
👉 የቤተ የንግድ ባንክ አካውንት፦ #1000279032555። የወበሻ ቅድስት ሥላሴ ህንፃ አሰሪ።
👉 ለበለጠ መረጃ፦ 09 11 41 48 52 09 13 66 98 87፣ 09 46 44 04 05፣ 09 85 32 50 78።
👉 በአገር ውስጥ በባሕር ማዶ ያላችን ለመርዳት የምትፈልጉ ምዕመናን በዚሁ ቁጥር #0911414852 #በኢሞ_በዋትሳፕ_በቴሌግራም(#@Teamhokidusan) ማውራት ትችላላችሁ ከበረከቱም የምትሳተፉ ያስገባችሁበት እስክሪን ሹትና ስመ ክርስትናችሁ ላኩልን አባቶች በጸሎት እዲያስባችሁ።