❤ በሰሜን_ሸዋ_ሀገረ_ስብከት በግሼ ራቤል ወረዳ ለሚገኘው #የመኘት_ቅዱስ_በዐለ_ወልድ_ቤተ_ክርስቲያን የምርቃት በዐል ጥር 27 ቀን 2017 ዓ.ም የወረዳው ቤተ ክህነት የየመምሪያው ሀላፊዎች፣ የአካባቢው ሕብረተሰብ በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከበረ። ፈጣሪያችን ቅዱስ በዐለ ወልድ ሆይ! ሳይገባን በዚህ በዐልህ ላይ ያሳተፈከን ክብር ምስጋና ይግባህ። ለአገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም፣ ፍቅር፣ አንድነትና መተሳሰብን ላክልን።