❤ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አሜን"። ❤
❤ እንኳን #ለዘመ_አስተርዮ_አምስተኛ_ሳምንት #ለዕለተ_እሑድ_ሰንበት እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን።
✝ ✝ ✝
❤ #የዚህ_ሳምንት_መዝሙር፦ ሃሌ ሉያ በ፫ "#ኢየሩሳሌም_ትቤ_ተወልደ_ንጉሥየ_ወአምላኪየ ኢየሩሳሌም ትቤ በቤተ ልሔም ተወልደ በተድላ መለኮት፤(ኢ) #አክሊለ_ሰማዕታት_ሠያሜ_ካህናት፤ (ኢ) ዘይሴብሕዎ ሐራ ሰማይ በማኅበረ ቅዱሳን (ኢ) #አጥመቆ_ዮሐንስ_ለኢየሱስ_በፈለገ_ዮርዳኖስ ኢየሩሳሌም ትቤ ኢየሩሳሌም አእኰተቶ"። ትርጉም፦ #ኢየሩሳሌም_አለች_ንጉሤና_አምላኬ የሆነ ተወለደ ኢየሩሳሌም አለች በመለኮት ተድላ በቤተ ልሔም ተወለደ #የሰማዕታት_አክሊል_የካህናት_ሻሚያቸው የቅዱሳን ማኅበር የሰማይ ሠራዊት የሚያመሰግኑት በዮርዳኖስ ወራጅ #የቅዱስ_ዮሐንስ_ኢየሱስን አጠመቀው ኢየሩሳሌም አመሰገነችው አለች። #ሊቁ_ቅዱስ_ያሬድ_በድጓው_ላይ።
✝ ✝ ✝
❤ #የዚህ_ሳምንት_የዕለቱ_ምስባክ፦"ትሴብሖ ኢየሩሳሌም ለእግዚአብሔር። ወሰብሒዮ ለአምላክኪ ጽዮን። እስመ አጽንዐ መናሥግተ ኆኃትኪ"። መዝ 147፥1-2። የሚነበቡት መልዕክታት ገላ 4፥21-ፍ.ም፣ 1ኛ ጴጥ 2፥1-9 እና የሐዋ ሥራ 5፥17-29። የሚነበበው ወንጌል ሉቃ 2፥41-ፍ.ም። የሚቀደሰው ቅዳሴ የቅዱስ ዲዮስቆሮስ ቅዳሴ ነው። መልካም የአባ ጳውሊ የዕረፍት በልና ዕለተ ሰንበት። ለሁላችንም ይሁንልን።
@sigewe
https://t.me/joinchat/AAAAAFGQ22bI0Ij80hYpFA
https://www.facebook.com/profile.php?id=100063896616886
https://www.facebook.com/profile.php?id=61552828743736&mibextid=ZbWKwL