🎥ቪክተር ኦሲምሄን: "ለልጅነት ጓደኛዬ ለተለያዩ ነገሮች እንዲረዳው ገንዘብ እልክለት ነበር። ከእለታት አንድ ቀን ንግድ ለመጀመር እንደሚፈልግ እና የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያስፈልገው ነገረኝ።
"እኔም አስፈላጊውን መጠን 5ሺህ ዶላር ላኩለት። ነገርግን በጣም ተበሳጨ ። ምክንያቱም በአመት ከ4 ሚሊዮን ዩሮ በላይ እንደማገኝ ያውቃል። ስለዚህ እንድልክለት የሚፈልገው 50 ሺህ ዶላር ነበር።"
"በዚያን ጊዜ ፣ ልልክለት የነበረውን 5ሺህ ዶላር መሰረዝ ፈልጌ ነበር ፤ ግን አልቻልኩም። በ5 ሺህ ዶላር አውሮፓ ውስጥ ምርጥ ጫማዎችን መግዛት ትችላለህ። ነገርግን ናይጄሪያ ውስጥ በጣም ብዙ ገንዘብ ነው።"
"ናይጄሪያ እያለሁ ማንም ሰው አንድ ዶላር ሰጥቶኝ አያቅም። ሌት ተቀን እሰራ ነበር ፤ እናም ጎዳና ላይ ውሃ እሸጥ ነበር ፤ ከዚያም በኋላ ወደ ልምምድ ቦታ እሄድ ነበር። ሰዎች የሚቀበሉትን ስጦታ ወይም ውለታ ማድነቅን መማር አለባቸው እንጂ እንደዚያ ሰው መሆን የለባቸውም።"
🇳🇬ኦሲምሄን💕💓💝
🏠Subscribe our channel
youtube.com/@jesus_lights