Postlar filtri




" ዝምታ መልስ ነው "


ም ኒ ሊ ክ ፡ ተ ወ ል ዶ ፡ ባ ያ ነ ሳ ፡ ጋ ሻ
ግ ብ ሩ ፡ እ ን ቁ ላ ል ፡ ነ በ ር ፡ ይ ህ ን ፡ ጊ ዜ ፡ ሐ በ ሻ


ባዶ ዘንቢል ለሁለት ይዛቹ መንገዱን ምታጣብቡ ሰዎች ምናቹን ነው ሚያማቹ 🥲


የተመታ ቅዠት Auzubillah በቅዳሜ ምድር ከሰላም እንቅልፍ ቀሰቀሰኝ 💔🚶‍♂‍➡️


ታደረ ቤተሰብ ❤️‍🩹


ሰላም እደሩ ❤️‍🩹

React እንዳይረሳ 👍


I miss the old times 🍃


መላው አለም ወደ እብደት እያመራ ነው መሰለኝ ጀለስ ነገሮች . . .ሰዎች. . . ቦታዎች . . .እጅግ በጣም በፍጥነት እየተቀየሩብኝ ነው!


Adventure Time


እንቅልፍን የመሰለ ምን አለ🥲❤️‍🩹


☪ RAMADAN MUBARAK ☪

አፍውቱሊላ ❤️🤌
የረመዳን ፆም ከመግባቱ በፊት
ያስቀየምኳቹህ ሁሉ አውፍ በሉኝ🤲


የኢትዮጵያ አርበኞች ራሳቸው ላይ የሚያደረረጉት ከፀጉር የተሰራ ቁስ ምንድነው ??

ይህ በአብዛኛው የሃገራችን አርበኞች ጭንቅላት ላይ የማይጠፋ የክብር መገለጫ ከአንበሳ ቆዳ የሚሰራ ሲሆን መጠሪያውም "ቆብ " ይባላል። ከአንበሳ ቆዳ መሰራቱ በራሱ ልዩ የሆነ ትርጉምን እንዲያገኝ ያደርገዋል ።አንድ አርበኛ ያንን ቆብ አደረጉ ማለት ትርጓሜው የሚከተለውን ይመስላል።


ጀግንነትና ጥንካሬ: የአንበሳ ቆዳ ቆብ የአንበሳን ኃይልና ጀግንነት ስለሚወክል አርበኞቹም ጠንካራና ጀግኖች መሆናቸውን ያሳያል።
ነፃነት: አንበሳ የነፃነት ምልክት እንደሆነ ይታመናል፤ ስለዚህ ቆቡን ማድረግ ለነፃነት ለመታገል ቁርጠኛ መሆንን ያመለክታል።
ክብር: ቆቡ ለአርበኛው ክብርና ሞገስ ይሰጣል። በተለይም ደግሞ በጦርነት ላሳዩት ጀግንነት ማሳያ ይሆናል።
ማንነት: ቆቡ የአርበኛው የኢትዮጵያዊነት ማንነት መገለጫ ነው።

እናም ይህ ቆብ ትርጓሜው ይህ ነው።
#የማናውቀውን_እንወቅ

ክብር የተከበረች ሃገር ላስረከቡን እናት እና አባት አርበኞቻችን


Berbir Mereja / በርብር መረጃ dan repost
#ረመዷን

ታላቁ እና የተቀደሰው የረመዷን ጾም ነገ ቅዳሜ ይጀምራል።

በሳኡዲ አረቢያ የረመዷን ጨረቃ ታይታለች።

ዛሬ የተራዊህ ሶላት የሚጀመር ሲሆን ነገ የረመዷን ጾም ይጀምራል።


አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇

👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja

👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja


ማይገባኝ ነገር ምን እንደሆነ ታውቃላቹ??

ዛሬ አርብ ነው ነገ ደሞ ሰኞ 🥲
😭


ሁላችሁም አድምጡት


ለ አላህ ብላቹ ይቅር በሉኝ 🥺❤️‍🩹


ይህ መልዕክት ረመዳን መምጣቱን አስመልክቶ አፉ ለመባባል ነው🌙


» @So_whatt0
» @So_whatt0


ድሙ ( @Infinity_0A ) በልጅነቱ


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🌱


ጥቂት ቃልን የሚናገር ዐዋቂ ነው መንፈሱም ቀዝቃዛ የሆነ አስተዋይ ነው። ሰነፍ ዝም ቢል ጠቢብ ሆኖ ይቆጠራል ከንፈሩንም የሚቆልፍ ባለአዕምሮ ነው ይባላል።


በህይወታችን ውስጥ ሁሉንም ነገር ያስተምሩናል ያለእነሱ እንዴት መኖር እንደሚቻል ግን አይነግሩንም..❤‍🩹


Morning y'all

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.