🇸🇳 የሴኔጋሉ ጠቅላይ ሚኒስቴር ኦስማኔ ሶንኮ በሀገሪቱ መካከለኛ አካባቢ የምርጫ ቅስቀሳ አድርገው ሲመለሱ ባጀባቸው ልኡካን ላይ ጥቃት ደረሰበት ሪፖርት እንዳመለከተው
በጥቃቱ የግራንድ ፖርቲ ሀላፊ እና የጠቅላይ ሚኒስትር ኦስማኔ ሶንኮ ፓርቲ፤ የሴኔጋል አፍሪካውያን አርበኞች ለስራ፣ ስነ-ምግባር እና ወንድማማችነት ደጋፊ ማሊክ ጋኩን ጨምሮ በርካታ ሰዎች ተጎድተዋል። እንደ ሪፖርቶች ዘገባ ቆይቶ የኦስማኔ ፓርቲ አባላት የተቀናቃኛቸውን ህብረት መሪ ታኩ ዋሉ ምስል የያዘ መኪናን አውድመዋል።
ባለፈው መስከረም የሴኔጋሉ ፕሬዝዳንት, ባስሪዩ ዲዩማዬ የሀገሪቱ ፖርላማ እንደተበተነ ለህዝባቸው ባደረጉት ንግግር አሳውቀዉ ነበር። በንግግሩም በብሄራዊ ስብሰባ ውስጥ ያለው የሀገሪቱ ተቃዋሚ የሀገሪቱን የሪፎርም ሂደት እያደናቀፉ መሆኑን አመልክቷል።
የፖርላማ ምርጫ በመጪው ህዳር 17 ሊካሄድ ታቅዷል።
ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪውን አሁኑኑ ያውርዱ
👉 ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ 👉@sputnik_ethiopia