የህዳር 12 ረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች፡-
🟠 የቀድሞው የጀርመን መራሄ መንግሥትአንጌላ ሜርክል ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲንን ያደንቁ ነበር ማለታቸውን የጀርመን መገናኛ ብዙሃን ዘገበ።
🟠 የተሰናባቹ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር የዩክሬንን 4.65 ቢልዮን ዶላር ዕዳ በከፊል ለመሰረዝ እንዳሰበ ተገለጸ።
🟠 የአሜሪካ ሴኔት ለእስራኤል የጦር መሳሪያ አቅርቦትን ለመከልከል የቀረበውን ሃሳብ አገደ። ከ100 ሴናተሮች ውስጥ ከ 60 በላይ የሚሆኑት ሦስት ተዛማጅ የውሳኔ ሃሳቦችን የተቃወሙ ሲሆን 17 የህግ አውጭዎች ደግፈዋል፡፡
🟠 እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በሚገኘው ካማል አድዋን ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ባካሄደችው ጥቃት በትንሹ 66 ሰዎች መሞታቸውን አልጀዚራ የቴሌቪዥን ጣቢያ ዘግቧል።
🟠 በአይስላንድ ሬይክጃንስ ልሳነ ምድር የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ጀመረ። ባለስልጣናት ነዋሪዎችን ከግሪንዳቪክ ከተማ ማስወጣታቸውን አስታውቀዋል።
ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡-
👉 ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉@sputnik_ethiopia