Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
📹 "የነሱ የመናገር ነፃነት መብት ይሄን ይመስላል"፡- የምዕራቡ ዓለም ሚዲያ ግብዝነት ይታይበታል ሲሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሰርጌ ላቭሮቭ ተናገሩ
የሩሲያ ከፍተኛ ዲፕሎማት ሰርጌ ላቭሮቭ "ስለ የመናገር ነፃነት፣ ብዝሃነት፣ ዲሞክራሲ ብዙ የሚያወራው የምዕራቡ ዓለም ሀገራት ጎራ በተግባር የትኛውንም ዓይነት የተለየ አመለካከት እንደማይቀበል በግልጽ ያሳያል። በዚህም የጥቃታቸው ዋና ኢላማ እንደተለመደው አርቲ እና ስፑትኒክን የመሳሰሉት የሩሲያ መገናኛ ብዙሃን ናቸው" ሲሉ የዩክሬን ቀውስን በተመለከተ ከአምባሳደሮች ጋር ባደረጉት የጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት ላይ ተናግረዋል።
ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡-
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉@sputnik_ethiopia