🌍🇷🇺 ዓለም አቀፍ የወረርሽኝ ዝግጁነት ቀን፤ ሞስኮ በአፍሪካ በህዝብ ጤና ላይ ኢንቨስት ታደርጋለች
🇺🇳 የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በጎርጎሮሳውያኑ ታህሳስ 27 ቀን 2020 ዓም የታወጀው ይህ ዓለም አቀፍ ቀን ለወረርሽኞች ምላሽ ለመስጠት ዓለም አቀፍ ትብብር አስፈላጊነት ላይ አፅንዖት ለመስጠት ያለመ ነው ።
ስፑትኒክ አፍሪካ ባለፉት ዓመታት ሩሲያ በአፍሪካ ያካሄደችውን የጤና ፕሮጀክት ይዳስሳል፤
🔸 እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ ሞስኮ ተንቀሳቃሽ የህክምና ላቦራቶሪዎችን ለኢትዮጵያ፣ ለኮንጎ ሪፐብሊክ እና ለማዳጋስካር ታቀርባለች ሲል የሩሲያ የደንበኞች መብት ድህንነት ተቆጣጣሪ ድርጅት ሮስፖትሬብናድዞር አስታውቋል።
🔸 ቡሩንዲ፣ ኡጋንዳ፣ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና ጋቦን ቀድሞውኑ የሩሲያን ተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪዎችን እየተጠቀሙ ይገኛሉ።
🔸 በህዳር ወር የሩሲያ ባለሙያዎች የኢትዮጵያ እና የማዳጋስካር ዶክተሮችን በአስቸኳይ ምላሽ እርምጃዎች ላይ ሰልጠና ሰጥተዋል።
በአጠቃላይ አምስት ፀረ-ወረርሽኝ ተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪዎች እና ሁለት የጋራ የምርምር ማዕከላት ቀድሞውኑ በአፍሪካ አህጉር ውስጥ ስራ ላይ ናቸው ሲል ሮስፖትሬብናድዞር በመስከረም ወር አስታውቋል።
ሩሲያ በተለይ አደገኛ የሆኑ ኢንፌክሽኖችን በሚመለከት ምርምር ለማድረግ ከ10 የአፍሪካ አገሮች ጋር በመተባበር ላይ ትገኛለች። ሩሲያውያን ባለሙያዎች በአፍሪካ አህጉር በሚገኙ ሁለት በኢንፌክሽን በሽታዎች ምርምር ማዕከላት ውስጥ እየሰሩ ነው።
በጎርጎሮሳውያኑ 2023 በተካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባዔ ወቅት ቭላድሚር ፑቲን ሩሲያ እስከ 2026 10 ተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪዎችን እንደምትሰጥ እና በመቶዎች የሚቆጠሩ ባለሙያዎችን ወደ አፍሪካ ሀገሮች እንደምትልክ አስታውቀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia