🇷🇺 🌍 የሩሲያ እህል ባለው ጥራት ፣ መጠን እንዲሁም ዋጋ በአፍሪካ ውስጥ ተፈላጊነቱ ጨምሯል
እንደ ሞሮኮ ፣ አልጄሪያ እና ቱኒሲያ "የተሻለ አቅራቢ ፍለጋ" አይናቸውን ከአውሮፓ እና ሰሜን አሜሪካ እያነሱ ነው ወደ ሩሲያ እየዞሩ ነው በማለት የሩሲያ እህል ጥራት ግምገማ ማእከል ሀላፊ ሩስላን ካሃስኖቫ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
🗣 " በዚህ አመት ለአፍሪካ ሀገሮች የተላከው የሩሲያ አህል መጠን 37 በመቶ የውጭ ንግዷን የሚሸፍን ነው። ይሄም 26 ሚሊዩን ቶን ሲሆን ፤ ለሰሜን አፍሪካ የተላከውን 19 ሚሊዩን ቶን ያካትታል" በማለት ተናግሯል።
ሩሲያ ካላት " ሰፊ ለም እና የሚለማ የእርሻ መሬት" እንደ ገብስ፣ በቆሎ እና አጃ የመሳሰሉትን የተለያዩ የእህል ዘሮች እንድታመርት አሰችሏታል።
🗣 " የጉልበት ዋጋ ፣ ነዳጅ እና ማዳበሪያ ዋጋ ለውጥ በሚፈጥር መልኩ የኛ ዋጋ ከሌሎቹ ዋና እህል ላኪዎች ከሆኑት አሜሪካን ፣ የአውሮፓ ህብረት እና ካናዳ ያነሰ ነው" በማለት ካህሳኖቫ አስረድተዋል።
ሀላፊው አፅንኦት ሰጥተው ምርታማነት ለማሳደግ ፤ በተሻሉ ቴክኖሎጂዎች እና የሩሲያን የተፈጥሮ ሀብቶች ሀገሪቱ ተወዳዳሪ የሆነ ዋጋ እንድታቀርብ ያስችላታል።
ከሰሀራ-በታች ወደሚገኙ አፍሪካ ሀገሮች የሚላክ የሩሲያ የእህል ምርት በስድስት አመት ውስጥ " ከፍተኛውን ደረጃ " 7.2 ሚሊዩን ቶን ሆኖ በጎርጎሮሳዊያኑ 2024 ተመዝግቧል፤ ይሄም ከ2023 ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር በ63 በመቶ እድገት አለው በማለት ክሃሳኖቫ ተናግረዋል። ሀላፊው ጨምሮም ኬኒያ እና ናይጄሪያ ከፍተኛ አጋር ናቸው ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia