🇿🇦 የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ እና ባለሀብቱ ኤለን መስክ እስታር ሊንክ በደቡብ አፍሪካ ህጋዊ ስራ እንደሚጀምር ደንቦችን ማሻሻል ላይ ውይይት አደረጉ
የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት እና አሜሪካዊው ስራ ፈጣሪ እና ባለሀብት " ከፍተኛ ፍጥነት ያለው የእስታር ሊንክ የኢንተርኔት አገልግሎት በደቡብ አፍሪካ ህጋዊ ሆኖ መስራት እንዲችል ህጎች መሻሻል እንዲችሉ ከመንግስት ጋር ንግግሮች ሲደረጉ ቆይተዋል" በማለት የንግግሩ ቅርብ ምንጮችን ዋቢ በማድረግ ሚዲያዎች ዘግበዋል።
የእስፔስኤክስ ግሎባል ሳተላይት ኔትወርክ የሆነው እስታርሊንክ በጎርጎሮሳዊያኑ ሚያዝያ 30 ነበር በደቡብ አፍሪካ የነበረውን አገልግሎት ያቋረጠው። እስታርሊንክ የደቡብ አፍሪካው ገለልተኛ የመገናኛ ባለስልጣን ባስቀመጠው ፍቃድ የሚጠይቁ ድርጅቶች 30 በመቶ ድርሻቸው መያዝ ያለበት በታሪክ ስቃይ ለደረሰባቸው በተለይም በአፓርታይድ ጉዳት በደረሰባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የሚለውን መስፈርት ሟሟላት ባለመቻሉ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia