🇨🇩 🪖 በዲሞክራሲያዊት የኮንጎ ሪፐብሊክ በአማፂያኑ ተግባራዊ የተደረገው የተኩስ አቁም ስምምነት 'ሴራ ' ነዉ ፤ በማለት የመንግሰት ቃል አቀባይ ተናገሩ
የመንግስት ቃል አቀባዩ ፓትሪክ ሙያያ እንዳሉት በተናጠል የታወጀው የተኩስ አቁም ስምምነት 'ሴራ' ነው ፤ በትላንትናው እለት የኤም23 አማፂያን እና የሩዋንዳ ወታደሮች በሀገሪቱ ምስራቃዊ ክፍል ጥቃት ፈፅመዋል።
" ይሄ በተናጠል የታወጀው የተኩስ አቁም ስምምነት እንደተለመደው ሴራ መሆኑን ማረጋገጫ ነው" በማለት ለፈረንሳይ ሚዲያ ተናግሯል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia