🇷🇺🛫 ሮስቴክ ተብሎ የሚጠራው የሩሲያው መከላከያ ኮርፖሬሽን ፤ እያደገ ባለው ፍላጎት ምክንያት የሱ -57 የውጊያ ጀት የማምረት አቅሙን እያስፋፋ መሆኑን አስታወቀ
" ይህ ሱ-57 ተብሎ የሚጠራው የውጊያ ጀት የተሻሻለው የአምስተኛ ትውልድ ፕሌን ነው። በቤንጋሉሩ በሚኖረው የአየር ውጊያ ፕሌኖች ሾው ላይ የሚኖረው ፍላጎት ከፍተኛ ይሆናል ብለን እንጠብቃለን። ይህም እየተሻሻለ ካለው ፕሌን ጋር ወደ አዲስ ገበያዎች የማስተዋወቅ እና ለዩናይትድ አውሮፕላን ኮርፖሬሽን ባለሙያዎች ለውጊያ ጀቱ እያደገ ያለውን ፍላጎት የሚያሳካ ምርትን የማስፋፋት ስራዎችን እየሰሩ ናቸው" በማለት በሩሲያ መንግስት ባለቤትነት የሚተዳደረው የመከላከያ ኮርፖሬሽን ሮስቴክ በመግለጫው አስታውቋል።
የምእራቡን አለም የአየር መከላከያ ስረአት በብቃት መከላከሉ በብቸኝነት ያረጋገጠው ሱ - 57 የአምስተኛ ትውልድ የውጊያ ጀት ነው በማለት መግለጫው ጨምሮ አስታውቋል።
🇮🇳 በተመሳሳይ ሰአት የሩሲያ መንግስት የጦር መሳሪያዎች ላኪ የሆነው ሮሶቦሮኔክስፖርት ዳይሬክተር ጀነራል የሆኑት አሌክሳንደር ሚክሄቭ እንዳሉት ፤ ድርጅታቸው ህንድ ሱ -57 ኢ የውጊያ ጀትን እንድትፈጠር እና ከጎርጎሮሳውያኑ የካቲት 10 -14 በሚደረገው የኤሮ ኢንዲያ 2025 የአየር ትርኢት ላይ እንድታቀርብ ሁሉን አቀፍ የልማት የትብብር እያደረገ መሆኑን አሳውቀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia