Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
💸 የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማርኮ ሩቢኦ ፤ ሀገራት በራሳቸው ገንዘብ መገበያየት እየጀመሩ በመሆኑ ወደ ፊት አሜሪካን ማእቀብ የመጣል አቅሟን ታጣለች በማለት ተናገሩ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ይህንን የተናገሩት በቻይናና እና በብራዚል መሀከል በተካሄደው የንግድ ስምምነት ማግስት ለፎክስ ዜና በሰጡት አስተያየት ነው።
" በሚቀጥሉት አምስት አመታት ከዶላር ውጭ ያሉ መገበያያ ገንዘቦች ይሰፋሉ ፤ በዚህም ምክንያት በሌሎች ሀገሮች ላይ ኢኮኖሚያዊ ማእቀብ መጣል አንችልም " በማለት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ተሟግተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia