🇺🇸 🇵🇸 ዋሽንግተን የጋዛን ነዋሪዎች ወደ ሞሮኮ እና ሶማሊያ ለማዘዋወር እያሰበች መሆኑን ሪፖርቶች አመለከቱ
ዋይትሐውስ የጋዛ ነዋሪዎችን ሱማሊያ ውስጥ ራስ ገዝ ክልሎች ወደሆኑት እና ነፃነታቸውን ቢያውጁም በአለምአቀፍ ህብረተሰብ ዘንድ እውቅና ወዳልተሰጣቸው ሶማሌላንድ እና ፑትላንድ ለማዘዋወር እያሰበች ነው ፤ ሞሮኮም በተጨማሪ የጋዛ ነዋሪዎች እንዲዘዋወሩባት መታሰቡን የእስራኤሉ ኤን 12 የዜና ማሰራጫ ዘግቧል።
🇸🇴 🇲🇦 ሁለቱ የሱማልያ ራስ ገዝ ክልሎች አለምአቀፍ እውቅናን ለማግኘት ፤ ሞሮኮ ከምእራብ ሰሀራዊት ጋር ያላትን የግዛት ይገባኛል ጥያቄ ለመፍታት ፤ ሶስቱም ከአሜሪካ የሚገኝ የፖለቲካ ጥቅምን እንደሚፈልጉ እና ሶስቱም ጋር ሱኒዎች በቁጥር አብላጫውን እንደሚይዙ ማሰራጫው ጨምሮ ዘግቧል።
ዋሽንግተን የፈለገችው የጋዛ ነዋሪዎችን ለማጥፋት ሳይሆን ፤ የጋዛ ሰርጥን መልሶ ለመገንባት በሌሎች ተከበው ያሉትን የጋዛ ነዋሪዎች ከአደጋ ለማሸሽ ነው በማለት ማስረጫው አክሏል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia