🇳🇬🇸🇦 የዳንጎቴ ነዳጅ ማጣሪያ ወደ ሳውዲ አረቢያ የጀት ነዳጅ በመላክ አዲስ ምእራፍ አስመዘገ
የዳንጎቴ ግሩፕ ፕሬዝዳንት አልሀጂ አሊኮ ዳንጎቴ እንዳሉት ፤ ማጣሪያው ሁለት ጭነት የጀት ነዳጅ በአለም ትልቁ የነዳጅ አምራች ወደ ሆነው የሳውዲው አራምኮ መላኩን ለሀገር ውስጥ ሚዲያዎች አሳዉቀዋል።
ዳንጎቴ በማጣሪያው እድገት መኩራታቸውን ገልፀው ፤ ስራ ከጀመረበት ከጎርጎሮሳውያኑ 2024 ጀምሮ አሁን ላይ በቀን 550,000 በርሜሎችን በማጣራት እቅዱን ለማሳካት በትክክለኛው መንገድ ላይ ነው ብለዋል። ማጣሪያው በዉስጡ የያዛቸው የተሻሻሉ ቴክኖሎጂዎች እና አለም አቀፍ ደረጃዎች የአለም ገበያን እንዲቀላቀል ምክንያት ናቸው በማለት ዋጋ ሰጥተዋቸዋል።
ወደ ሳውዲ አረቢያ የሚላክ ምርት ወሳኝነት ላይ አፅንኦት ሰጥተው የተናገሩት ዳንጎቴ ፤ የነዳጅ ማምረቻው ከፍተኛ ጥራት ያለው የአውሮፕላን ነዳጅ እንደሚያመርት እና ይህም ናይጄሪያ በአለምአቀፉ የኃይል ዘርፍ ላይ ቁልፍ የሆነ ሚና እንዲኖራት ያደርጋል ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia