Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🇷🇺 🇪🇹 የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑትን ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ጋር በያዝነው አመት ሊገናኙ ይችላሉ በማለት አምባሳደሩ ተናገሩ
💬 " በጎርጎሮሳዊያኑ 2024 ፤ በሩሲያ ካዛን በተደረገው የብሪክስ ጉባኤ ወቅት የተደረገው ስብሰባ ተመሳሳይ በዚህ አመት ሊደረግ ይችላል። ይሄ ስብሰባ የመኖር እድሉ ከፍተኛ ነው፤ እኛም በጉዳዩ ላይ ክፍት ሆነን እየጠበቅን ነው " በማለት በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ገነት ተሾመ ጅሩ ፤ በከፍተኛ ባለስልጣናት መሀከል የሚደረገውን የፖለቲካ ውይይት አስፈላጊነት ላይ አፅንኦት በመስጠት ተናግረዋል።
ይህ ትልቅ አቅም የሚኖረው ስብሰባ የሚደረግበት ቦት በእርግጠኝነት ባይታወቅም ፤ ኢትዮጵያ አጋሮቿን ለመቀበል ሁሌም ዝግጁ መሆኗን አምባሳደሩ አስረድተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia