ኪታቡ ፡ “ ለአሏህ ገደብን ( limit ) እንዲሁም ዐርሽ ላይ የተቀመጠ መሆኑን ማፅናት “ ይላል
ብዙ ጥሩ ወሀብዮች አላህ ይቀመጣል አንልም እያሉ ሳያውቁ ይሁን እያወቁ ይከራከሩናል ፡ ይህን ኪታብ ርዕሱን አይተው ማረጋገጥ ይችላሉ።
✍ዘ.ሐ
ውሸት ውሸት የሚለውን mentality ተውት ወሏሂ ፡ እናንተ ላይ ምላሽ ለመስጠት መች እውነታው አንሶን ነው የምንዋሽባችሁ