ከአንድ አመት በፊት በአሊ መስጂድ ህገወጡ መጅሊስ በላካቸዉ አካላት በስለት ተወግቶ የመግደል ሙከራ የተደረገበት ወጣት ሰኢድ በነገዉ እለት ፍርድ ቤቱ ዉሳኔ ለማሣለፍ ቀጠሮ መስጠቱ ታወቀ
በአሊ መስጂድ የግድያ ሙከራ ተደርጎበት የነበረው ወንድማችን ሰኢድ ፈቱ ባለፈው ወር ተከሳሾች የመከላከያ ምስክር አቅርበው የነበረ ሲሆን ዳኛውም የመጨረሻ ተለዋጭ ቀጠሮ ለዛሬ የካቲት/11/2017 ሰጥቷል ተብሏል ።
ከዛሬው ቾሎት ፊርዓውኖች ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙ ምኞታችን ሲሆን መላው ሙስሊም ማሕበረሰብ ይህን እኩይ ተግባር በማውገዝ ልደታ ችሎት ላይ በመገኝት ከተበዳይ ሰዒድ ፈቱ ጎን እንዲቆም ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን
ፍትህ እንጠብቃለን !