https://www.facebook.com/share/v/1BFBkoKoSp/?mibextid=wwXIfr
በአዲስ-አበባ በፖሊሶችና ጎረምሶች ድብደባ በረመዳን የወጣቶችን አይን አጠፋ!!!😭
ትላንት የአድዋ ቀን ምሽት 23/6/2017 በአዲስአበባ ሎሚ ሜዳ አሊ መስጅድ ሱልጣን አማን የተባለ ግለሰብ አደራጅቶ የሚልካቸው ጎረምሶች መስጅድ ውስጥ ሊሰግዱ የገቡትን ወጣቶች" ለምን የተራዊህ ዚክር" ይባል አላቹህ ብለው ቀድመው ገብተው ቁሳቁስ ይዘው ሲደበድቡ ከመስጅዱ በር ላይ ያሉ ፖሊሶች ደግሞ ኮማንደር ዳንኤል ለተባለና የአጣና ተራ ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ጥቅመኛ ሲባል ለግልግል የሄዱ ሰወችን ሁሉ "ተመለስ" በማለት አካል ሲያጎድሉና፣ኢ-ሰብአዊ በሆነ መልኩ ሴቶችን በየ ቤቱ እየገቡ ዘግናኝ በሆነ መልኩ ሲደበድቡና ሲቀጠቀጥጡ ና የግለስብን ህገወጥ ፍላጎት ለማሳካት ህግ ላይ ሲቀለድ አምሽቷል።
ሁሉም ይህንን አስነዋሪና ሰቅጣጭ አደጋን ለአለም ህዝብ፣ለከተማው ፖሊስ እና ለፌደራል ፖሊስ ጉዳዩን በማሳወቅ ይህንን ግፍ ተዝናንተው ሲፈጽሙ ያመሹ አክራሪና ቅልብተኛ ጎረምሶችን፣ሙሰኛ ፖሊሶችን ለህግ እንዲቀርቡ እንዲደረግ እየጠየቅን፣መስጅዶች የህዝብ እንጅ በህገ-ወጥ መልኩ ስልጣኑን የያዘውና እንደፈለገ የፖሊስ አዛዥ ጋር ሆኖ የሚዘውረው የሱልጣን አማን እና የጓደኞቹ የሚፈነጩበት እንዳልሆነ ማስረዳትና የሚመለከተው አካልም ሁሉንም ጉዳይ ከአካባቢው ማህበረሰብ መረጃ በመውሰድ በህገ-ወጥ መልኩ የተቋቋመውን ኮሚቴ በማስወገድ ለህዝብ እንዲመልስ በጥብቅ ማሳወቅ እንወዳለን።
SHARE SHARE SHARE ያድርጉ
LIKE LIKE LIKE LIKE በማድረግ የእርስወን ድርሻ ለሌሎች በማዳረስ ይወጡ
#የፌስቡክ #ገጻችንን #የዲን #ወታደር #የሚለዉን #ይህንን👇🏿
https://m.facebook.com/yedinwetader
በመንካት ገብተዉ #LIKE #ያድርጉ
በቴሌግራም ይከታተሉን
https://t.me/joinchat/AAAAAFlZ0HCkBTtYs5KqDA
#እኔ_ኡለሞቸን_ተቋሜን_መስጅዴን_የምጠብቀው_ጀግናው_የሙፍቲ_ትውልድ_ነኝ