ለአፍታ ቆም ብዬ እንዳስተነትን ያደረገኝ አንቀፅ (1)
وَإِذَا قِيلَ لَهُمْ آمِنُوا كَمَا آمَنَ النَّاسُ قَالُوا أَنُؤْمِنُ كَمَا آمَنَ السُّفَهَاءُ ۗ أَلَا إِنَّهُمْ هُمُ السُّفَهَاءُ وَلَٰكِن لَّا يَعْلَمُونَ} [البقرة : 13]
{ለነሱም ሰዎች እንዳመኑ እመኑ በተባሉ ጊዜ፡- እኛ ቂሎቹ እንዳመኑ እናምናለንን? አሉ።
[አል_በቀራህ፡ 13]
እጅግ የሚያስደንቅ አንቀፅ!
ይህን "አያህ" በሰማሁ ጊዜ አምላክ የለሽነትን የሚያወጁ ሰዎች ሁኔታ ትዝ አለኝ።
ሰዎች በእምነታቸው የተነሳ አእምሮአቸውን የማይጠቀሙ ቂሎች ናቸው ብለው ይወቅሳሉ፤ እውነቱ ግን እነዚህ ኢ–አማንያን የማመዛዘንና የአስተሳሰብ መስፈርቶችን ስለጣሱ ሞኞቹ እነርሱ ናቸው።
በዙሪያችን ያሉት ነገሮች ሁሉ የአላህ መኖር የሚጠቁሙ ከመሆናቸው ጋር የአምላክን መኖር የሚክድ ሞኝ አይደለምን?
آية استوقفتني
ከተሰኘው አፕ የተወሰደ።
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aya.stop