✍ቁርአን ለመሀፈዝ ከሚያግዙን ነገሮች 7 ቱን
ተቀበሉኝ እንዳያመልጣችሁ👌
①ለአላህ ብሎ ብቻ መሀፍዝ ውስጣችን
ሌላ ፍላጎት አለመኖር
② በጣም ዱአን ማብዛት እና ወደ
አላህ መተናነስ
③ ጥሩ ቦታና ጊዜን መምረጥ
④አንድ ቁርአን ብቻ መጠቀም
⑤ቁረአኑ የተስተካከለ ኡስታዝ ዘንድ ማስደመጥ
⑥ከወንጀሎች መራቅ በተለይ ዘፈን እና
መሰሎቹን ከመስማት መቆጠብ
⑦የተሀፈዘው ከ30 እስከ 50 ጊዜ ደጋግሞ
መቅራት
ተቀበሉኝ እንዳያመልጣችሁ👌
①ለአላህ ብሎ ብቻ መሀፍዝ ውስጣችን
ሌላ ፍላጎት አለመኖር
② በጣም ዱአን ማብዛት እና ወደ
አላህ መተናነስ
③ ጥሩ ቦታና ጊዜን መምረጥ
④አንድ ቁርአን ብቻ መጠቀም
⑤ቁረአኑ የተስተካከለ ኡስታዝ ዘንድ ማስደመጥ
⑥ከወንጀሎች መራቅ በተለይ ዘፈን እና
መሰሎቹን ከመስማት መቆጠብ
⑦የተሀፈዘው ከ30 እስከ 50 ጊዜ ደጋግሞ
መቅራት