💎የሱንና ብርሃን💎 ⚘ⓢⓤⓝⓝⓐⓗ ⓛⓘⓖⓗⓣ🌷


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


قال شيخ الاسلام ابن تيمية رحمه الله
:
كل من عبد شيئا غير الله فإنما يعبد الشيطان
.
【مجموع الفتاوى【٥٩٣/١٠】
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ አሏህ ይዘንለት እንድህ ይላል፦
《ማንኛውም ከአሏህ ውጪ ያለን የሚያመልክ አካል የሚያመልከው ሸይጧንን ነው።》
መጅሙኡል ፈታዋ (10/593)

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri






«خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ» dan repost
❻) ቁርአን ለመሀፈዝ.mp3
-----

🔍 ቁርአን ለመሀፈዝ የሚረዱን መንገዶች


«خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ» dan repost
❺) ቁርአን ለመሀፈዝ.mp3
----
🔍 ቁርአን ለመሀፈዝ የሚረዱን መንገዶች


«خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ» dan repost
❹) ቁርአን ለመሀፈዝ.mp3
----
🔍 ቁርአን ለመሀፈዝ የሚረዱን መንገዶች


«خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ» dan repost
❸) ቁርአን ለመሀፈዝ.mp3
----
🔍 ቁርአን ለመሀፈዝ የሚረዱን መንገዶች


«خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ» dan repost
👆በጣም እጅግ በጣም ትኩረት ሰጥተን ከቀልባችን አድምጠን ወደ ተግባር ለመለወጥ መታገል ግድ ነው። ወንድም እህቶቸ👇


«خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ» dan repost
እስከ አሁን ቁርኣን አል ሐፍዝክም? ቁርኣንን በቀላሉ ለመሸምደድ የሚያግዙ ነጥቦች ቁርኣን ጊዜ…


«خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ» dan repost
ቁረአን ሂፍዝ አይገባን አለ ለምትሉ በሙሉ አዳምጡት..


«خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ» dan repost
✍ቁርአን  ለመሀፈዝ ከሚያግዙን ነገሮች 7 ቱን
              ተቀበሉኝ እንዳያመልጣችሁ👌

     ①ለአላህ ብሎ ብቻ መሀፍዝ ውስጣችን
          ሌላ ፍላጎት አለመኖር

    ② በጣም ዱአን ማብዛት እና ወደ
       አላህ መተናነስ

   ③ ጥሩ ቦታና ጊዜን መምረጥ
   ④አንድ ቁርአን ብቻ መጠቀም 
   ⑤ቁረአኑ የተስተካከለ ኡስታዝ ዘንድ ማስደመጥ

   ⑥ከወንጀሎች መራቅ በተለይ ዘፈን እና                
      መሰሎቹን ከመስማት መቆጠብ

  ⑦የተሀፈዘው ከ30 እስከ 50 ጊዜ ደጋግሞ       
      መቅራት


ቁርአን በመሀፈዝ መንገድ ላይ ላለችው እህቴ

አብሽሪ አንዱን ጁዝእ ሀፍዘሽ እንደጨረሽው ሁለተኛውንም ትጨርሻለሽ ከዚያም 3ኛ 4ኛው 5ኛው እያልሽ ሙሉ 30 ጁዝእን የመሀፈዝ ደስታን ትፈነድቅያለሽ ግን ብቻ ሁሌም በአላህ ታገዢ አትስነፊ እህ ጓደኞቼ ሁሉ ጨርሰው እኔ ብቻ ቀረሁኝኮ እያልሽ ለነፍስያሽ አትንገሪያት

እናማ መቻኮሉን ትተሽ ረጋ ብለሽ ደስ የሚለውና ጣፋጩ የመሀፈዣ ጊዜያቶችሽን ሳያልቅብሽ አጣጥሚ ።


ተመኙ ቢባል ያለምንም ጥርጥር ቁርአንን እንደ አዲስ መሀፈዝን እንመኝ ነበር

🖊bin_Husseynfurii


ቁርኣን አኽትማቹ ሒፍዝ መጀመር የምትፈልጉ እህቶች ካላቹ ጀምሮ ለማቋረጥ ሳይሆን ንያቾሁን አሳምራቹ ቁርጠኛ ውሳኔ ያላቹ እህቶች ብቻ ቀጥሎ በተቀመጠው መስመር አኛግሩ ትገባላቹ እህቶች ወደ ሚሃፍዙበት
@Yesuniyochwedaj


𝚗𝚒𝚚𝚊𝚋𝚎 𝚍𝚎𝚜𝚝𝚊𝚢𝚎 dan repost
✨🌹📖ሱረቱል ከህፍ ሙሉውን📖🌹✨


✨🌹ጣፋጭ ግብዣ🌹✨

🌱ወንጀል ሥንሰራ"አስታዋሺ ዘካሪ"
መልካም "ስንሰራ "በጀነት "አብሳሪ
ጥመት" አስጠንቃቂ "ሃቅነዉ" መካሪ

🌱ጥመትን"አዉዳሚ"ጀነትን"አብሳሪ"
ከቁርአን"ሌላ" ማን"አለ"የእዉነት"መካሪ

🌱ቁርአን "እንቅራ"በሚማርክ"ዜማ"
    ቃሉ"በሚያስደስት" በጆሮ"  ሲሰማ📚

  


🔸🔸بسم الله الرحمن الرحيم 🔹🔹

🎙️تسجيلات- الفتح السلفية -في بلاد الحبشة -يسرها أن تقدم لكم  هذه التلاوة القيمة


📖 من سورة النبأ إلى سورة البقرة الآية (134)


🎤 بصوت الشيخ المفضال أبي عبد الرحمن جمال بن ياسين الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه


በታላቁና በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ አብድራህማን ጀማል ኢብኑ ያሲን አል_ሀበሺይ حفظه الله تعالى


وكانت في صلاة التهجد في مسجد الأنصار في الحبشة حرسها الله


👉⭕️የአስራ አንደኛ ሌሊት የተሀጁድ ሁለት ረከዓ ሰላት ከመስጅደል አንሷር الله ይጠብቃት


بتاريخ  ليلة الخميس 11/رمضان/1445 هجرية


⌚50:27⌚

https://t.me/AlEmanhabssha/27416


🔸🔸بسم الله الرحمن الرحيم 🔹🔹


🎙️تسجيلات- الفتح السلفية -في بلاد الحبشة -يسرها أن تقدم لكم  هذه التلاوة القيمة


📖  ماتيسر من سورة آل عمران والنساء


🎤 بصوت الأخوة👇👇👇

الأخ أبي يونس عمران بن محمود الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه

الأخ أبي فضيل صالح بن أحمد الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه

الأخ أبي زكريا يحيى بن الشيخ جمال بن ياسين الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه


👉⭕️በተወዳጆቹ ወንድሞቻችን👇👇👇


👉አቡ ዩኑስ ዒምራን ኢብኑ መህመድ አል_ሀበሺ الله ይጠብቀው

👉 አቡ ፉደይል ሷሊህ ኢብኑ አህመድ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው

👉አቡ ዘከሪያ የህያ ኢብኑ ሸይኽ ጀማል አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው


وكانت في صلاة التراويح في مسجد الأنصار في الحبشة حرسها الله


⭕️የአራተኛው ሌሊት የተራዊህ ሶላት ከመስጅደል አንሷር الله ይጠብቃት


بتاريخ  ليلة الخميس ٤/رمضان/1445 هجرية


⌚41:38⌚

https://t.me/AlEmanhabssha


📻 تسجيلات  مسجد السنة السلفية في الحبشة تقدم لكم تلاوات من صلاة التراويح من مسجد السنة في الحبشة
📻 የሱና መስጂድ ቻናል ይህንን የተራዊህ ሰላት ጥራት ባለው ድምፅ ይዞላችሁ ቀርቧል።

📖 02 سورة البقرة 01-29
📖 ሱረቱ አል-በቀራ ከ 01ኛ እስከ 29ኛ አያ ድረስ።

🎙️️️ للأخ الفاضل:أبي عمران محمد بن شفا الحبشي حفظه الله تعالى.
🎙️ በወንድማችን:- አቡ ኢምራን ሙሀመድ ቢን ሽፋ አላህ ይጠብቀው።

📆 سجلت ليلة الإثنين في مسجد السنة حرسها الله بتاريخ - ١ - رمضان - ١٤٤٥
📆 ዕሁድ ማታ ረመዳን- 01 -1445 በታላቁ ሱና መስጂድ {ካራ ቆሬ ወታደር ሰፈር}

🚧 التلاوة من هنا بارك الله فيكم.
🚧 የቁርዓኑን ድምፅ ለማግኘት።
🔗 https://t.me/Quran_mohemed_shifa/50
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/12540


የዘንደሮ ዘካ

👉 የብር ዘካ ኒሷብ መጠን በዛሬው እለት ሰኞ ቀን /1/ ረመዷን 1445/ መጋቢት /2/2016 በኢትዮጵያ አቆጣጠር 

በዛሬው እለት  የአንድ ግራም ብር ዋጋ 2.92 ሪያል ነው

አመት የሞላው 1737.4 አንድ ሺ 7 መቶ 37 ሪያል ያለው ሰው  ዘካ መስጠት ግድ ሆኖበታል የሚያወጣው የዘካ መጠን

1,737.4÷40=43.44

ይህ መነሻው ነው ያለህ ገንዘብ 10 ሺ ሪያል ከሆነ

10,000÷40=250

አጠቃላይ ካለህ ገንዘብ 1/40ኛውን (2.5%) ለዘካህ መክፈል የግድ ይሆናል።


አረብ ሀገር ላሉት ተንቢህ አለበት


✍ አቡ መርየም
፡።  عفا الله عنه
👇ምንጭ👇
https://t.me/abduselamabumeryem/4816


Ibn Abdulikerim Amir dan repost
✴️ 🌙 *عاجل* ..

*تم رصد هلال رمضان في مرصد سدير*

*غداً الاثنين أول أيام شهر رمضان المبارك*

*{تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال}*



👉⭕️ነገ ሰኞ ረመዳን 1 ብለን መፆም እንጀምራለን الله ይቀበለን።


𝚗𝚒𝚚𝚊𝚋𝚎 𝚍𝚎𝚜𝚝𝚊𝚢𝚎 dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
👆👆👆👆አረብኛ ናት
🔥 ሁላችንም እናዳምጣት 🔥


👌 በእጃቻን ባለው ስልክ እንዴት እንደተፈተን አሏህ ይዘንልን ብቻ
رحماك ياربنا

ሁላችንም ሰምተን ለመስተካከል እንሞክር
ያለነበት ሃል ከስካችን ጋ ወሏህ ያሳዝናል ሀቂቃ
💥 ስልክ በሴትም በወንድም ላይ ትልቅቅ ፈተና ነው በተለይ መህበራዊ ሚድያ። ደም አጠቃቀሙን ካልቻልንበት ዱናችንን ሁላ ልያሳጠን ይችላል

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

1 042

obunachilar
Kanal statistikasi
Kanalda mashhur