«👑ሴቶች በኢስላም النساء في الاسلام👑» dan repost
ምክር ለ (ሴቶች) - ከታላቁ አሊም ኢብኑ ባዝ!!
➥ታዲያ እህቴ ስለ ትዳር በቂ እውቀት ቅሰሚ! ካለ እውቀት ዘው ብለሽ ገብተሽ መውጫው እንዳይጠብሽ!፣በአሁኑ ሰዐት እየተስተዋለ ያለውም ይኃው ነው የተወሰኑ ቀናቶች ካስቆጠረች በኃላ ለፈትዋ ኡስታዞች ጋር መራወጥ ይታያል!
➥ትዳር መስእዋትነትን ይጠይቃል በአንደበት እንደ ሚነገረው ቀላል አይደለም!!
ይህን መስእዋትነት በትእግስት በተቅዋ እንድታልፊ የሚረዳሽ ዋናው ችካል ዒልም ብቻ ነው።
የህይወት አጋርሽ በድሎቱም ከጎኑ ሆነሽ አላህን አመስጋኝ ባሪያ እንዲሆን ፀጋውንም በመልካም አላህ በሚወደው ተግባር ላይ እዲያውለው ልታበረታችውና በችግሩም ከጎኑ ሆነች አብሽር ሁሉም ለኸይር ነው እያልሽ ብርታቱ ትሆኝለት ዘንዳ በዒልም ላይ መበርታት ይኖርብሻል! እሱም በእንክብካቤና በስስት እያየ በክብር ያኖርሻል!
➥ ………!!የሴት ልጅ ክብር አንዴ ነው!!
ክብርሽን፣ማንነትሽን በእውቀት ላይ ሆነሽ ለማን አሳልፈሽ እንደ ምትሸጪ እወቂ!
➥ጅህልና ገዳይ በሽታ ብዙ እህቶች ላይ እየተጫወተ ነው። እናም እህቴ በዒልም ላይ በርታ በይ ደስተኛ ህይወት አላህ እንዲገጥምሽ ከፈለግሽ!
➥ t.me/Setoch_Be_Islam