📌ዝግጁ⁉️
ሁለተኛ ዙር የX ዘመቻችን ከነገ ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት ይቀጥላል!
ከOctober 24,2024 እስከ October 31,2024 በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠሮ ምሽት 2:00 ጀምሮ ሕዝባችን ላይ የሚደረገውን የድሮን ጥቃትና ሰብአዊ ውድመቶች ለዓለም አቀፍ ማህበረብ ለማሳወቅ የX Campaign ይካሄዳል።
ከወዲሁ የX Account የሌላችሁ እየከፈታችሁ አገዛዙን እጆችሁ ላይ ባለው የእጅ ስልክ ትታገሉ ዘንድ ( በትዊተር ግንባር ) ትሳተፉ ዘንድ ተጋብዛችኋል