እንቅስቃሴን በተመለከተ
• ጎጃም: የአማራ ፋኖ በጎጃም ከህዳር 30 ጀምሮ ለተከታታይ 8 ቀናት ተዘግተው የነበሩት መንገዶች ከነገ ታህሳስ 8 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ክፍት መሆናቸውን በዛሬው እለት ባስተላለፈው መመሪያ ገልጿል።
• ሸዋ: የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ በመላው የሸዋ ቀጠና ከታህሳስ 8 እስከ ታህሳስ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ (ለሦስት ቀናት) የመንገድ እገዳ እንደሚጥል በዋና አዛዡ ኢንጂነር ደሳለኝ በኩል በተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ አስታውቋል።
ታጋይ አምሓራ
7/4/2017 ዓ.ም

ነፃነት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም!
7/4/2017 ዓ.ም