#ሰበር_መረጃ_ጎንደር
ጎንደር ከተማ ከፍተኛ ውጊያ ተቀሰቀሰ!
በአርበኛ ሀብቴ ወልዴ የሚመራው የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ከፍተኛ ጦር ጎንደር ከተማ ቀበሌ 18፣ በማረሚያ ቤት በፈንጠር ከባድ ውጊያ ከፍቷል።
የዕዙ ከፍተኛ አመራር እንደገለጠው አገዛዙ ሕዝብ አስገድዶ ደግፉኝ ቢልም በጎንደር በርካታ አካባቢዎች ከሽፎበታል።
ጎንደር ከተማ በተጠራው ሰልፍ ቴዎድሮስ አደባባይ ላይ የቦንብ ፍንዳታ እንደተፈፀመ የገለፀው ከፍተኛ አመራሩ 6:30 ላይ ደግሞ በጎንደር ከተማ ከፍተኛ ውጊያ ተቀስቅሶ ትንቅንቅ እየተደረገ ነው ብሏል።
✅ፅኑ ሚዲያ
https://t.me/TsinuMedia